#ሁስነል_ኻቲማ (መልካም-ፍጻሜ)
غليك ربّنا بحسنِ الختامِ
ياربّنا بحسنِ الختامِ
ደጋግ የአሏህﷻ ባሮች አብዝተው እሱን የሚፈሩት
ከልብ አፍቅረው በጀላላው ታጥረው ከውኑን የዘነጉት
እነዛ ምላሳቸው ስሙን ጠርቶ የማይረኩት
የሌላ በመሆን ያልተጠረጠሩት
ኢልምና ተቅዋቸው እጅናጓንት ሁነው ቢሰደቡ ችለው ክብራቸውን ቢያጎድፉት እንኳን ለመቆጣት በቅንጭር ማይመለከቱት
ክብሩ ነው ክብራቸው ያ ታላቁ ጌታቸው አሏህﷻ የእርሱ ድንበር ሲጣስ ችሎ ዝመይልም ጀሰዳቸው፥ሩሃቸው፥ብእራቸው.........
ፈርዱ ፈርዳቸው ነው ሱናውም ፈርዳቸው ነው ሃራሙ ሃራማቸው ከራሀውም ሃራማቸው እነዛ የአሏህﷻወልዮች ደጋግ ባሮች።
ታዲያ ምንም እንኳን ኡምራቸውን በሙሉ በኢኽላስ እርሱን ሲገዙት ቢኖሩም የኻቲማቸው ጉዳይ ግን በእጅጉ ያሳስባቸው ነበር።
ባወቁት በእውቀታቸው አይብቃቁም አሏህﷻ ጋር ባላቸው ደረጃ አይመጻደቁም።
ምክንያቱም ቀድሞውኑ በቁርአንም ሆነ በሃዲስ እንዲሁም በታሪክ ተጅሪባት በርካታ አምላካዊ ሚስጥር እንዴት እንደነበር ተረድተዋልና።ለምሳሌ👇
#በልአም_ኢብኑ_ባኡራ
በበኒ ኢስራኢል ዘመን በልአም ኢብኑ ባኡራ የሚባልን ታላቅ አሊም የአሏህንﷻ ሲፋና ባህሪ በትክክል ማወቅም ብቻ ሳይሆን ከአሏህﷻ መልካም ስሞች ውስጥ ኢስመል አእዞም በመባል የሚታወቀውን የአሏህﷻ የሚስጥር ስም የተገለጠለት የፈለገውን ነገር ከአሏህﷻ ጠይቆ ማግኘት ይችል የነበር የኢልም መአዱላይ እርሱን የሚከታተሉት ከ20,000 በላይ ሰዎች ነበሩ ብዙ ተምራት(ከራማዎች) እንደነበሩት ተነግሯል በሌላ ዘገባ እንደመጣው ዱአ ሲያደርግ አርሽ ይታየው እንደነበርም ተወስቷል። ታዲያ እንዲህ ያለውን የአሏህ ድንቅ ባሪያ ኻቲማው ይበላሻል ብሎማን ያስባል። በስተመጨረሻ ነፍስያው አሸንፋው እንዲህ ሲል ከጌታው ጋር ያለውን ቀረቤታ በኩፍር ቋጨው لارب فی هذالكون ለዚህ ሁሉ አለም univers ፈጣሪ የለውም ሲል ኻቲማውን አበላሸ።
አሏህﷻ የዚህን ውለታቢስ ባሪያውን ክህደት በቁርአን ላይ እንዲህ ሲል አስፍሮታል አሏህﷻ እንዲህ ተናገረ👇
وَاتْلُ عَلَيْهِمْ نَبَأَ الَّذِي آتَيْنَاهُ آيَاتِنَا فَانسَلَخَ مِنْهَا فَأَتْبَعَهُ الشَّيْطَانُ فَكَانَ مِنَ الْغَاوِينَ
የዚያንም ተዓምራታችንን የሰጠነውንና ከእርሷ የወጣውን ሰይጣንም ያስከተለውን ከጠማሞቹም የኾነውን ሰው ወሬ በእነርሱ ላይ አንብብላቸው፡፡
وَلَوْ شِئْنَا لَرَفَعْنَاهُ بِهَا وَلَٰكِنَّهُ أَخْلَدَ إِلَى الْأَرْضِ وَاتَّبَعَ هَوَاهُ ۚ فَمَثَلُهُ كَمَثَلِ الْكَلْبِ إِن تَحْمِلْ عَلَيْهِ يَلْهَثْ أَوْ تَتْرُكْهُ يَلْهَث ۚ ذَّٰلِكَ مَثَلُ الْقَوْمِ الَّذِينَ كَذَّبُوا بِآيَاتِنَا ۚ فَاقْصُصِ الْقَصَصَ لَعَلَّهُمْ يَتَفَكَّرُونَ
በሻንም ኖሮ በእርሷ ከፍ ባደረግነው ነበር፡፡ እርሱ ግን ወደ ምድር ተዘነበለ፡፡ ፍላጎቱንም ተከተለ፡፡ ብጤውም ብታባርረው ምላሱን አውጥቶ የሚያለከልክ ወይም ብትተወው ምላሱን አውጥቶ የሚያለከልክ እንደ ኾነ ውሻ ነው፡፡ ይህ የእነዚያ በአንቀጾቻችን ያስተባበሉት ሕዝቦች ምሳሌ ነው፡፡ ያስተነትኑም ዘንድ ታሪኮችን ተርክላቸው፡፡
(ሱራ አል-አእራፍ 175-177 ይመልከቱ)
ተአምራታችንን የሚለው ቃል ብዙቁጥርን ነው የሚያመለክተው። እጥፍ ድርብ የሆኑ ተአምራቶችን እንደሰጠው ቁርአኑ ገልጾታል። ከንቱ ፍላጎቶቹን ተከተለ ብትከለክለውም ባትከለክለውም ምላሱን አውጥቶ በሚያለከልክ ውሻ ይመሰላል ሲል ከሰበዊነት ወደ እንስሳነት አሽቆሎቆለ። ወደታች ወረደ ምጥቀትን አሻፈረኝ ብሎ ዘቀጠ መጥፎ ስሜቱን ተከተለ "አነፍስ ሀይዋንያ" የሚሏት ቀደመችው።
ያስተነትኑ ዘንድ ታሪኩን ተርክላቸው ሲል ገልጾታል።
✍ @Sufizmmm
https://t.me/YASIRAJEL_ALEM