በኢትዮጵያ ኢስላማዊ ስነፅሁፍ ውስጥ ስሙ ከፍ ብሎ የተሰቀለው የዘመናችን ሉቅማነልሀኪም ኡስታዝ ሀሰን ታጁ ረጅም ዕድሜ ከሙሉ ዓፊያ ጋር አላህ እንዲለግሰው አጥብቀን እንማፀነዋለን !!
በባህሪዉ ፣ በዕዉቀቱ ፣ በሥራዉ ፣ በችሎታዉና በዉጤታማነቱ ታላላቆች ‹አንቱ› ይሉታል ፡፡
(ከ150 በላይ የታተሙ ፤ ከ45 በላይ ያልታተሙ) 196 የሚሆኑ መጽሓፍትን ያዘጋጀ
- ከ30 በላይ መጽሐፍትን አርትኦት የሰራ
- ከ300 በላይ መንፈሳዊና ዓለማዊ መጣጥፎች
- በኢትዮጵያ ለ3ተኛ ጊዜ ቁርዓንን ተርጓሚ
- በኢትዮጵያ የመጀመሪያዉ የቁርዓንን ማብራሪያ አዘጋጅ
- በኢትዮጵያ የመጀመሪያዉ የነብያዊ ትዉፊት ድርሳናትን ተርጓሚና ማብራሪያ አዘጋጅ
- ከ1988 እስከ 2001 የተለያዩ ጋዜጣና መጽሔቶችን በማዘጋጀትና በአምደኝነት ሲሰራ የነበረ
- የህትመት ቤቶችን ሥራ በማረምና በመገምገም ለተነባቢነት ሲያበቃ የኖረ
- አሁንም በጥበብ ወላድነት ላይ የሚገኝ ታላቅ የቀለም ቀንድና የእስልምና ልሂቅ ነዉ #ሐሰን_ታጁ !!
በኢራን-ቴህራን ፣
በቱርክ-ዒስታንቡልና አንካራ ፣
በዱባይ-ኢሚሬትስ ፣
በሱዳን-ካርቱም
እንዲሁም በሌሎች ዓለማቀፍ የሥነ-ፁህፋዊና ሃይማኖታዊ ኮንፈረንሶች ላይ ሀገሩን ኢትዮጵያን በመወከል ተሳትፏል ፡፡
4ለ4 ውይይት ላይ እጅግ የላቀ አስደማሚ ሚና የተጨዋተ ሲሆን ከጎን እና ፊቱ ለተኮለኮሉ የውሀቢያ ሸይኾች ድብቁ ማንነታቸውን ድንገት ሳያስቡት ሲዘረግፍላቸው በሆዳቸው ይሄን ነገር ምነው ባላነሳው በቃ ተጋለጥን በሚል ዓይነት እይታ ዓይናቸውን ቁልጭ ቁልጭ እያደረጉ ሲያደምጡት ማህበራዊ ሚድያ ላይ በሰፊው ሲዘዋወር በትዝብት ተመልክተናል። በሃፍረት ጥፍራቸው ውስጥ መደበቅ ነው ያሰኛቸው። ገዳይነታቸውን አምነው ለተከታዮቻቸው ጭምር በሊሳነልሃል እመኑ ብለው ነው የወጡት።