አይጦች በጣም በብዛትና በፍጥነት ከሚወልዱ እንስሳቶች መካከል ግንባር ቀደም ሲሆኑ አንዲት አይጥ ከ 21-23 ቀን ባለው ግዜ ውስጥ አርግዛ በአንድ ግዜ በርካታ ልጆችን ትታቀፋለች .... ለምሳሌ ቤታችሁ 5 ለአቅመ ሄዋን የደረሱ አይጦች ቢኖሩና እንደፈለጉ እየበሉ አመቱን ቢቆዩ እርስ በእርስ እየተፈላፈሉ በአመት ውስጥ ብቻ ከ 1,270,500 በላይ አይጦች ሊደርሱ እንደሚችሉ መረጃዎች ይጠቁማሉ 🎧
🌹@YEHEM_ALE1🌹
🌹@YEHEM_ALE1🌹
🌹@YEHEM_ALE1🌹
🌹@YEHEM_ALE1🌹