. መዳኛ ነህ
°°°°°°°°°°°
ዘማሪ ኤፍሬም ዓለሙ
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
እመሰክራለሁ ጌታ ማዳንህን
አንተ ድንቅ አድራጊ ልዩ መሆንህን
ከሚያስፈራው ወጀብ ስንቱን አድነሃል
ማዕበሉን ፀጥ አድርገህ በድል አራምደሃል
ያመለጡብህ ስላንተ ስላንተ ይናገራሉ
ከሞት የዳኑ ስላንተ ስላንተ ይናገራሉ (x2)
መዳኛ ነህ ጌታ መዳኛ ነህ
መዳኛ ነህ እየሱስ መዳኛ ነህ
ማምለጫ ነህ ጌታ ማምለጫ ነህ
ማምለጫ ነህ እየሱስ ማምለጫ ነህ
የተሰቀለውና ከሞት የተነሳው
ለትሑታን ደግሞ ፀጋን የሚሰጠው
ምህረት ርህራሄ በእርሱ ዘንድ የሞላው የናዝሬቱ እየሱስ ለእኔ መዳኛ ነው
ያመለጡብህ ስላንተ ስላንተ ይናገራሉ
ከሞት የዳኑ ስላንተ ስላንተ ይናገራሉ (x2)
መዳኛ ነህ ጌታ መዳኛ ነህ
መዳኛ ነህ እየሱስ መዳኛ ነህ
ማምለጫ ነህ ጌታ ማምለጫ ነህ
ማምለጫ ነህ እየሱስ ማምለጫ ነህ
ወጥመድ ተዘርግቶ በሞት ጥላ መሃል ተውጦ የቆየውን ነፍሱን መልሰሃል
ለምስኪኑ ደራሽ ለተጎዳው ቸር ነህ
መዳኛ እየሱስ ኤልሻዳይ ጌታ ነህ
ያመለጡብህ ስላንተ ስላንተ ይናገራሉ
ከሞት የዳኑ ስላንተ ስላንተ ይናገራሉ(x2)
መዳኛ ነህ ጌታ መዳኛ ነህ
መዳኛ ነህ እየሱስ መዳኛ ነህ
ማምለጫ ነህ ጌታ ማምለጫ ነህ
ማምለጫ ነህ እየሱስ ማምለጫ ነህ.
🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣👇 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 🎼
➥ @Yemezimur_Maikel
➥ @Yemezimur_Maikel
°°°°°°°°°°°
ዘማሪ ኤፍሬም ዓለሙ
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
እመሰክራለሁ ጌታ ማዳንህን
አንተ ድንቅ አድራጊ ልዩ መሆንህን
ከሚያስፈራው ወጀብ ስንቱን አድነሃል
ማዕበሉን ፀጥ አድርገህ በድል አራምደሃል
ያመለጡብህ ስላንተ ስላንተ ይናገራሉ
ከሞት የዳኑ ስላንተ ስላንተ ይናገራሉ (x2)
መዳኛ ነህ ጌታ መዳኛ ነህ
መዳኛ ነህ እየሱስ መዳኛ ነህ
ማምለጫ ነህ ጌታ ማምለጫ ነህ
ማምለጫ ነህ እየሱስ ማምለጫ ነህ
የተሰቀለውና ከሞት የተነሳው
ለትሑታን ደግሞ ፀጋን የሚሰጠው
ምህረት ርህራሄ በእርሱ ዘንድ የሞላው የናዝሬቱ እየሱስ ለእኔ መዳኛ ነው
ያመለጡብህ ስላንተ ስላንተ ይናገራሉ
ከሞት የዳኑ ስላንተ ስላንተ ይናገራሉ (x2)
መዳኛ ነህ ጌታ መዳኛ ነህ
መዳኛ ነህ እየሱስ መዳኛ ነህ
ማምለጫ ነህ ጌታ ማምለጫ ነህ
ማምለጫ ነህ እየሱስ ማምለጫ ነህ
ወጥመድ ተዘርግቶ በሞት ጥላ መሃል ተውጦ የቆየውን ነፍሱን መልሰሃል
ለምስኪኑ ደራሽ ለተጎዳው ቸር ነህ
መዳኛ እየሱስ ኤልሻዳይ ጌታ ነህ
ያመለጡብህ ስላንተ ስላንተ ይናገራሉ
ከሞት የዳኑ ስላንተ ስላንተ ይናገራሉ(x2)
መዳኛ ነህ ጌታ መዳኛ ነህ
መዳኛ ነህ እየሱስ መዳኛ ነህ
ማምለጫ ነህ ጌታ ማምለጫ ነህ
ማምለጫ ነህ እየሱስ ማምለጫ ነህ.
🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣👇 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 🎼
➥ @Yemezimur_Maikel
➥ @Yemezimur_Maikel