"በገሀድ አልታየም ያንቺስ ህልም አልሆነም...አንቺ እንደፈታሽው
ልፍታልሽ እኔ ህልምሽ ቅዠት ነው...
ያሰብሽው ሁሉ እንቆቅልሽ ነው...
ገነቱም ሲኦል ሜዳው ገደል ነው...
አልማዙም ነሀስ ማሩም እሬት ነው...!!"🎤🎼🎹
ልፍታልሽ እኔ ህልምሽ ቅዠት ነው...
ያሰብሽው ሁሉ እንቆቅልሽ ነው...
ገነቱም ሲኦል ሜዳው ገደል ነው...
አልማዙም ነሀስ ማሩም እሬት ነው...!!"🎤🎼🎹