🗣️ሚኬል አርቴታ ስለ ጥር የዝውውር መስኮት: "እዚህ ደረጃ ላይ እንዴት እንደደረስን እንይ:: ቡድኑ አሁን ካለው የበለጠ ጤናማ ቦታ ላይ እንደሚሆን ተስፋ እናደርጋለን።
"አንድ ነገር ለማድረግ ከፈለግን ተዘጋጅተናል:: አንድ ነገር ማድረግም እንችላለን::ነገር ግን የዝውውር መስኮቱን ለመቆጣጠር አስቸጋሪ ነው። እድሎች በጣም ውስን ናቸው ቢሆንም እኛ ዝውውሩ ላይ እንሳተፋለን::
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL