የጄሱስ ዝርዝር መረጃ
ጉልበቱ ላይ የመዞር ነገር እና የአጥንት መሰበር ታይቷል፣ ይህም አብዛኛውን ጊዜ የACL ጉዳት እና meniscus እንደሆነ ይነገራልም
አሁንም meniscus በተናጥል MCL ጉዳት ወይም የአጥንት ስብራት ብቻ የመሆን እድል አለው። ግን ሁኔታው እንደዛ አይመስልም።
ቪዲዮ ላይ ከብዙ አንግሎች ከማየት አንጻር በጣም የማይመች ነው ይህም ለመተንተን አስቸጋሪ ያደርገዋል ነገር ግን አርቴታ "ጥሩ አይመስልም" ብሏል።
ጄሱስ ሊያገግምባቸው የሚችሉ ግዜያት
ACL ከሆነ፡ 9 ወራት
Meniscus ከሆነ: 3-4 ወራት
የአጥንት ስብራት ከሆነ: ከአንድ ሳምንት ያነሰ
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL