አንድሬ ሃሪማን-አኑስ የተባለው የ17 ዓመት የመድፈኞቹ ተጫዋች ሲሆን ከፊት ባሉት ሶስቱም ቦታዎች ላይ መጫወት ይችላል።
በውድድር አመቱ በሀገር ውስጥ ውድድሮች ባደረገው 12 ጨዋታ 13 የጎል ተሳትፎዎችን አድርጓል ይህንን በዋናነት ያደረገው ለአርሰናል ከ18 አመት በታች ቡድን ነው።
ብሩህ ተስፋ ያለው የወደፊት ተጫዋች!
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
በውድድር አመቱ በሀገር ውስጥ ውድድሮች ባደረገው 12 ጨዋታ 13 የጎል ተሳትፎዎችን አድርጓል ይህንን በዋናነት ያደረገው ለአርሰናል ከ18 አመት በታች ቡድን ነው።
ብሩህ ተስፋ ያለው የወደፊት ተጫዋች!
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL