🚨 የዮኮሬሽ ወኪል በአርሰናል እና በሪያል ማድሪድ መካከል በሚደረገው የቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ ላይ ይገኛል ተብሎ ይጠበቃል ፣ ይህም ዮኮሬሽ ወደ አርሰናል ሊቀላቀል እንደሆነ ትልቅ ፍንጭ የሚሰጥ ነው።
[Transfersdotcom]
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
[Transfersdotcom]
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL