ሚኬል ሜሪኖ
"በጣም ጥሩ የውድድር አመት ነበር። በእግርኳስ ህይወቴ ከዚህ በፊት ሰርቼ የማላውቀውን ነገሮችን እያየሁ ነው እናም በተጨማሪ አርቴታ ስለ እግር ኳስ እንድማር እና እንዳደግ ረድቶኛል። አርቴታ በጣም የተሟላ አሰልጣኝ ነው። ጥሩ ልምድ ከጋርዲዮላ ወስዷል።
የአርቴታ ሀሳብ የጨዋታውን ክብደት የሚቋቋም እና ተጋጣሚ የበላይነት እንዲይዝ የማይፈቅድ የበላይ ቡድን መሆን ነው። ከአለም ምርጥ አሰልጣኞች ውስጥ አንዱ ነው።"
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL