Forward from: Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
“ሳይቃጠል በቅጠል!”
~~~~~~~
ይሄ የጎዳና ላይ ኢፍጣር አስደንጋጭ የሸር በር ሲከፍት እያየን ነው። ይህን አካሄድ መንቀፍ ውግዘትና ጫጫታ እንደሚያስነሳ ይገባኛል። ቢሆንም እውነቱ መነገር አለበት። የታይታ፣ የፉክክር ስራ ነው እየተሰራ ያለው። በዚያ ላይ የኩፍር እንጨት ከተሸከሙ የኩፍር ቁንጮዎች ጋር እየተጋፉ፣ ይባስ ብለው ይህንን ጥፋት እያወደሱ እየመጡልን ነው። ነገ ደግሞ እነዚሁ ወገኖች በኩፍር በአላት ጊዜ የኩፍር ድግስ ሊያደምቁ ይወጣሉና በጊዜ “በቃ” ሊባል ይገባል። “ይቺ ባቄላ ካደረች አትቆረጠምም።”