"አርቲስት ሀረገወይን አሰፋ ህዝብን ዋሽታለች። ለአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ስራ አስፈፃሚነት በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ በእጩነት ተወክላ ስትመጣ ፎቶግራፏን እና ፊርማዋን አስፍራ ወዳ እና ፈቅዳ ራሷ የክፍለ ከተማው ነዋሪ ነኝ እጩ መሆን እፈልጋለሁ ብላ ጠይቃ ነው። እሷ ግን እኔ ሳላውቅ ነው የመረጡኝ ፣ስለ ምርጫው አላውቅም በሶሻል ሚዲያ ነው መመረጤን ያወኩት ብላ መናገሯ እጅግ ከእሷ የማይጠበቅ ነው። "
የአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ስለ አርቲስት ሀረገወይን አሰፋ ለሲዲ ስፖርት የሰጠው ምላሽ
@ሲዲ ስፖርት
የአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ስለ አርቲስት ሀረገወይን አሰፋ ለሲዲ ስፖርት የሰጠው ምላሽ
@ሲዲ ስፖርት