Video is unavailable for watching
Show in Telegram
ይሄን እያያችሁ እደሩ…!
"…ከእንግዲህ ሞባይሌን ተነጠቅኩ፣ ሃብሌን ሞጨለፈብኝ፣ መኪናዬ ተሰረቀ፣ ወንድሜ ታግቶ 1 ሚልየን ብር ተነጠቅኩ፣ ሚስቴን ቀሙኝ ምናምን የሚል ሰው በኢትዮጵያ ካለ እርሱ ቄንጠኛ ነው። ይሄን ሰውዬ የሰማ እንዲያ ብሎ አያማርርም።
"…ለፋኖ ቆሎ መግዣ ላክ ሲባል የሚንቀጠቀጠው ሁላ እንዲህ ሕንፃውን ወርሰው፣ ወስደው ራዩማ ሕንፃ ብለው ሲወርሱት ያኔ ወጥቶ ፍረዱኝ ይላል።
"…ጥሩነቱ አሁን መከራው በሁሉም ቤት እየገባ ነው። ኦሮሙማ ሁሉንም እያስነጠሰው ነው።
"…መቻያውን ይስጥህ ወንድምዓለም። ሕግ፣ መንግሥት የሚባል ነገር ሞተ፣ ተቀበረ፣ እርማችሁን አውጡ።
"…እነዚህ የዚህን ሰውዬ በቢልዮን ብር የተገነባ ሕንጻ በቁሙ የወረሱት ጋንግስተሮች በቴሌቭዥን ቀርበው ሀገራችን እየበለጸገች ነው። ሃሌሉያ ቢሉ ይፈረድባቸዋልን…?