መልካም…
"…ስለ ኮሎኔሉ ሄዶ የእስክንድር ነጋን ፋኖን የአርበኛ ሀብቴ ወልዴን ዕዝ መቀላቀል ማታ ምሽት በቲክቶኬ ላይ እናወራዋለን። ሞኝ እመስልሃለሁ እንዴ አባቴ። አንተ ኮሎኔሉን የምታውቀው ትናንት መሳይ መኮንን፣ ደረጄ ሀብተወልድ፣ የፓስተር ምስጋናው ጣና ቲቪና አበበ በለው ሲያንጫጩት ነው። እኔ ደግሞ የማውቀው ኮሎኔሉ "የት ልግባ ዘመነ ጋር ጎጃም ወይስ ጎንደር ባዬ ጋር ብሎ ሲዳክር። የእነ አርበኛ መሳፍንትን ጎንደርን አንድ የሚያደርግ ዜና ያልዘገበ ሁላ ዛሬ እሰጠመ ላለ የእስክንድር ጀልባ ፕላስተር ይዞ ለሄደ ሰው ዘግበው እንጂ ስትለኝ አለማፈርህ። እደግምልሃለሁ… አንተ ሰውየውን የምታውቀው ትናንት በዜናው ላይ ነው። እኔ ደግሞ የማውቀው የት ልግባ ብሎኝ ፕሮፋይሉን፣ ባዮግራፊውን ስበረብረው ከርሜ ነው። እና አትጨቅጭቀኝ። ዘመዴ እኮ ነኝ።
"…ይልቅ ዛሬ ስለ ኢትዮጵያ ቦለጢቃ ብሪምየር 😂 ፕ ናት በለኝ አሉህ ደግሞ። ብሪምየር ሊግ ነው መጻፍ ያማረኝ። በብሪምየር ሊጉ በመሳተፍ አመርቂ ውጤት በማስመዝገብ ድንቅ የጨዋታ እንቅስቃሴ በማድረግ ላይ ስላለው የዐማራ ፋኖ ብሔራዊ ክለብ መጻፍ አምሮኝ እየቀሸርኩላችሁ ነው። ትንሽ ጠብቁኝ። የፊፋና የሴካፋ፣ የካፍን፣ የተመን ሕጎች እያጣቀስኩ በመመራመር ላይ ስለሆንኩ ነው 😂 ትልና እንደ እነ እንቶኔ ታካብዳለህ። ይሞታል እንዴ?
"…ዛሬ ጀምሮ እስከ አርብ ድረስ የሚቆየውን ተወዳጁን ርዕሰ አንቀጼን ለማንበብ ዝግጁ ናችሁ…?