👆③ ✍✍✍ …አድናቆት ሳይደብቁ በይፋ መናገር ጀምረዋል። በጥላፎቅ በኩል በግራና በቀኝ ያሉት እነ ቢስሚላሂናበስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ በትሪቡኑ ውስጥ ያሉት እነ በጌታ ስም ጂሰስ ድረስም የዐማራ ፋኖ ክለብ ዋንጫ ማንሣቱ አይቀሬ መሆኑን እየተናገሩ መምጣታቸው የሚታይ ሃቅ ነው።
"…የዐማራ ፋኖ ክለብ መዘናጋት የለበትም። አሁን የክለቡ ዝና በመላው ዓለም እየናኘ በመምጣቱ የእንግሊዝም፣ የኔዘርላንድም የሲአይኤም፣ የኤም16ም የሞሳድና የኬጂቢም ጋዜጠኞች ለዘገባ መምጣታቸው አይቀሬ ነው። የክለባቸውን አደረጃጀት ገብስ ገብሱን እንጂ የጓዳ ምስጢሩን ማሳየትም አይጠበቅባቸውም። እንግሊዝ ያው እንግሊዝ መሆኗን ለዐማራ ፋኖ ክለብ መቼም አይነገርም ብዬ ነው። ዳኞች፣ አራጋቢዎች፣ የዕለቱን ጨዋታ የሚመሩት ኮሚሽነሮችም በዐማራ ፋኖ ክለብ የጨዋታ ጥበብ፣ የተቃራኒ ክለብ ተጫዋቾችን እንዴት ባለ ክህሎት እንደሚሟርኳቸውና በፍቅር እንደሚገድሏቸው እያዩ በመደነቅ ላይ ናቸው። የዐማራ ፋኖ ክለብ ተጨዋቾች ክርስቲያኖቹ እግዚአብሔርን፣ እስላሞቹ አላህን ይዘው ወደ ጨዋታው ሜዳ መግባታቸውም ለእስከአሁኑ ከባዶ እጅ ተነሥቶ በሊጉ ቁንጮ አናት ላይ ለመቀመጣቸው ዋነኛ ምክንያት፣ የማሸነፋቸው ምስጢር እንደሆነም ታምኖበታል። አዎ ፈጣሪን ያልያዘ፣ ያላመነ የትም አይደርስምና እምነታቸውን በጸሎትና በዱአ ማጀቡ እንዳይታጎልም የሚመክሩ አሉ።
"…ጨዋታው ለዋንጫ ስለሆነ የዐማራ ፋኖ አመራሮችም፣ ተጫዋቾችም ሆኑ ደጋፊዎች በጥንቃቄ፣ በጥበብና በዕውቀት የጨዋታውን ሕግ አክብረው መንቀሳቀስ አለባቸው። የአማራ ፋኖ ክለብ ተጨዋቾች ቀይ ካርድ አይተው ከዋንጫ ጨዋታው የፍጻሜ ፍልሚያ በጊዜ እንዳይሰናበቱ በዲሲፒሊን፣ በሥነ ምግባር ብቁ መሆን ይጠበቅባቸዋል። የዐማራ ፋኖ ተጫዋች ሆነው ፋውል ሰርተው ከዚህ በፊት ቢጫ የማስጠንቀቂያ ካርድ ያዩትም ቢሆን አሁን ከሳቱ የሚጠብቃቸው ቀይ ካርድ ነውና ከበፊቱ በበለጠ መልኩ ጥንቃቄ ሊያደርጉ ይገባል። መመካከር፣ መሰልጠን፣ ስህተትን በማረም ለድል፣ ለዋንጫ የሚያደርጉትን ግስጋሴ መቀጠል አለባቸው። የተቃራኒ ቡድን ተጫዋቾችም ሆኑ ደጋፊዎች የሚያሰሙትን ጫጫታና ጩኸት ከመጤፍ ሳይቆጥሩ፣ ጆሮ ዳባ ልበስ በማለት፣ መስሚያቸውን ጥጥ አድርገው ደፍነው ኳሷ ላይ ብቻ ማተኮር አለባቸው።
"…እኔ በበኩሌ አቼኖንም አዳነንም በልጬ የተቃራኒ ቡድን ደጋፊዎችንም ሆነ ተጨዋቾች ጨጓራ የሚልጥ የድጋፍ ዘፈን በማውጣት ዝም ጭጭ እንዲሉ፣ አንገታቸውንም እንዲደፉ አደርጋለሁ። ለብሽሽቁ፣ አንገት ለማስፈፋቱ እኔ አለሁ። ሴራ ለማፍረሱም እኔ አለሁ። የአየር ላይ አጋንንቱን በማስለፍለፉ፣ እንደ አቤ እስክስ አይነቱን ለብቻው እንዲያወራ በማድረጉ በኩል እኔ አለሁ። የዐማራ ፋኖ ክለብ ተጫዋቾች የአየር ላይ የቲፎዞ ግብግቡን ጫጫታ ኢግኖር ገጭተው በሜዳው ላይ ጨዋታ ብቻ እንዲያተኩሩ ይሁን። የአየር ላይ አጋንንቱን እኔ ብቻዬን እበቃዋለሁ። አስነጥሰዋለሁ። እናንተን ትተው እኔን አጀንዳ አድርገው ሲንጫጩ ውለው እንዲያድሩ አደርጋለሁ። እና ምን ይጠበስ…? አለ ዘሜ… So What? እንዲል ሱሬ መምህሬ… አስክስ አስብለዋለሁ።
"…በተረፈ የኦሮሙማው ክለብ የብልጽግናው ክለብ ቡድን አምበል የሆነው ኮሎኔል አቢይ አሕመድ በቀደም ዕለት የክለቡን ምሥረታ አምስተኛ ዓመት አስመልክቶ ባደረገው ዲስኩር የዐማራ ፋኖ ቡድን 1ሺ ዓመት ቢሞክርም አያሸንፈንም ያለው ፈርቶ መሆኑ ሊታወቅ ይገባል። የአቢይ ቡድን ነዳጅ ጨርሷል። ገንዘብ ኢንጅሩ። ገንዘብ የለም አባቴ። ከወልቃይት ቀጥሎ የስኳድ መደበቂያ ወደ ሆነችው ዑጋንዳ እንኳ የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች የእግር ኳስ ብሔራዊ ቡድኑን መላክ አልቻለም። ዛሬ በወጣ ዜናም በዩጋንዳ አዘጋጅነት ከሚካሄደው የሴካፋ ዞን የማጣሪያ ውድድር ላይ የኢትዮጵያ ቡድን በበጀት እጥረት ምክንያት ራሱን ከውድድሩ ማግለሉን የእግር ኳስ ፌዴሬሽኑ በይፋ ነው ያስታወቀው። የዛሬ ዜና ነው። የእስክንድር ነጋና የዶር አምሳሉም ቡድን በበጀት እጥረት ምክንያት ደርቀዋል። ፋኖ ግን…
"…ርእሰ አንቀጹ ነገም ይቀጥላል… የዛሬው ቆይቶ በእናንተም ዓይን ይተቻል። ርእሰ አንቀጹንም እየቀነስኩ እመጣለሁ። አሁን በብላሽ ስምታገኘኝ አቅልለህ ዓይተህ ሰድበህ ለሰዳቢ የምትሰጠኝ ገተት ሁላ ጥቅምና ጉዳቴን አይተህ እንድትናፍቀኝ አደርግሃለሁ። ቆይቼ የአስተያየት መስጫ ሰንዱቁን እከፍትላችኋለሁ። አንብባችሁ ስትጨርሱ አስተያየት ለመጻፍ ተዘጋጁ።
"…ጎበዝ ዛሬም ቲክቶክ በጊዜ ስለምገባ የኮሎኔሉንና የስኳድን ያፈተለከ ዕቅድ እዚያ ላይ ደግሞ በስሱ እናወራለን። እስከዚያው በዚህ አዝግሙ።
•••
ሻሎም…! ሰላም…!
ዘመድኩን በቀለ ነኝ።
አሸበርቲው/አስነቀልቲው
ሕዳር 24/2017 ዓም
ከራየን ወንዝ ማዶ።