መልካም…
"…አሁን ደግሞ ይሄን 16 ፍሬ ሰው እስከአሁን ብው ብሎ የበሰጨበትን የዛሬውን ርእሰ አንቀጽ እናንተ ደግሞ ወደምታብጠለጥሉበት መርሀ ግብራችን እናልፋለን።
"…በነገራችን ላይ የዐማራው ቡድን ዋናው ቲም ነው ብላ አጅሪት ህወሓት እንኳ በአቅሟ ብአዴን የሚባል ቡድን ለዐማራው አቋቁማ ነበር። ህወሓት አርጅታ አልጋ ላይ በዋለች ጊዜ መንበረ ሥልጣኑን የያዘው ኦሮሙማውም ከወላጅ እናቱ ህወሓት ኮርጆ እንደ ብአዴን ያለ አብን የሚባል ተመሳሳይ ቲም በዐማራ ስም እንዲፈጠር አድርጎ ነበር። ልክ ባርሴሎና ውስጥ ለካታላውያኑ ብሔረተኝነት ማክሰሚያ እስፓኞል የሚባል በስፔን ነገሥታት የሚደገፍ ደርቢ ቡድን አቋቁመው እንዳደበዘዙት ማለት ነው።
"…አሁን ግን የዐማራው ነገድ በራሱ በዐማራ ልጆቹ የሚዘወር፣ የሚመራ ቡድን አቋቁሞ እየተጫወተ ነው። የሜዳ ገቢው፣ የማልያ ሽያጩ፣ የክለቡ ገቢ ማስገኛ ሁሉ እስከዛሬ በአጭበርባሪዎች እጅ ገብቶ በሚፈለገው መጠንና ፍጥነት ለቡድኑ አልደረሰም ነበር። አሁን ግን እሱም እየተስተካከለ ይገኛል። የጨዋታው አሰላለፍ፣ የመጫወቻ ሜዳ፣ የአጨዋወቱ ቴክኒካል የሆነው ነገር በሙሉ አልቋል።
"…አሁን የሚቀረው በጣም ጥቂት ነገር ነው። ለምሳሌ ምርጥ አሰልጣኝ መምረጥ፣ ለቡድኑ አንድ አምበል መምረጥ፣ ቡድኑ ለደጋፊ ማኅበሩ ጥሪ ሲያቀርብለት ፈጣን ምላሽ ለመስጠት ተዘጋጅቶ መጠበቅ፣ የደጋፊ ማኅበሩም ራሱን ማስተካከል እና የዐማራ ፋኖ ክለብ ከሜዳው ውጪ ለሚያደርገው ጨዋታ ራሱን ማዘጋጀት ብቻ ነው። ኤርትራን በክላውድ ሲዲንግ ዝናብ እመታለሁ ብሎ የሚስቱን ሀገር የጎንደር የመኸር ሰብል ስላወደመው አቢይም አሁን አናወራም።
"…እኔ እንዲህ ዓየሁ፣ ተመለከትኩም እናንተስ? እስቲ የእናንተን ዕይታ ደግሞ የቲክቶክ መርሀ ግብሬ ሰዓት እስኪደርስ ድረስ አጋሩኝ። ✍✍✍ ጻፉ እስኪ…✍✍✍ ጻፉ…