👆⑤ ✍✍✍ …እስኬው ከአቢይ አሕመድ ከኦነግ ኦሮሙማው ጋር ተደራድሮ የኦነግ ኦሮሙማው ጦር ከዐማራ ክልል እንዲወጣ ካደረጉለት ለአብይም ለእንሽላሊትም ትልቅ ድል ነው የሚሆነው። አስቡበት።
1ኛ. አብይ ከመሬት ተነሥቶ የዛለና የተሰላቸ ጦሩን ከክልሉ ቢያወጣ ሽንፈቱን እንዳመነ ይቆጠርበታል። እንደ ፌስታል ዓይነቱን ወስላታ ተጠቅሞ በድርድር ሰበብ ከሞት የተረፈውን ወታደሩን ካወጣም ሽንፈቱን ወደ ድል ቀየረ ማለት ነው። ሁሌም እንደሚያደርገው ነው የሚያደርገው። ከትግራይ ጦሩን በድርድር ስም አወጣ ከዚያስ ለእነ ጌታቸውረዳ እያገዘ እነ ደብረ ጽዮንን እያጠዛጠዘ ዛሬ ይኸው መቀሌን በሸሻ፣ በሻሻን ደግሞ ሮማ መቀሌ አስመስሏት ቁጭ ነው ያለው። አቢይ ዐማራንም ዱቄት አድርጎ ጅማን ፓሪስ ሮም ነው እያስመሰላት ያለው። ፍጠኑ።
2ኛ. አጅሬ እስክድር ነጋ "ይኸው ተደራድሬ ኦነግን ከዐማራ ክልል አስወጣሁት" ካለ፤ በጦርነት ሲኦል ውስጥ የነበረው የዐማራ ሕዝብ ሞት ስለሚቆምለት፣ ትራንስፖርት ትምህርት ጤና ማግኘት ይጀምራል። በዚህም ያለምንም ማወላወል ፌስታልን ለማመስገን ይገደዳል። ያመሰገነዋልም። እፎይ አሳረፈን ይለዋል። በግብር የተማረረው፣ በፋኖም በኦሮሙማውም ጭካኔ የተማረረው ዐማራ ከሚያውቁት መልአክ የማያውቁት ሰይጣን እስክንድርን ያመሰግናል። እሱን ለማወቅ፣ ለማዬትም ይመኛል። ከእስክንድር ውጭ ያለው እውነተኛው ፋኖ ተቀባይነቱ እየቀነሰ ይመጣል። ይሄን ከአሁን ጀምረውታል። ይሄ እንዳይፈጠር ከተፈለገ ፍጠኑ። ጎጃምም፣ ጎንደርም፣ ወሎም፣ እንደ ሸዋ ተሃድሶ፣ ግምገማ፣ ራስን ወደ መመልከት፣ የራቁትን ሕዝብ ወደ ማቅረብ፣ የበደሉትን፣ ያሳዘኑትን፣ ያስከፉትን፣ ያስቀየሙትን፣ ያስኮረፉትን ሕዝብ በፍጥነት መካስ፣ ወንጀለኛ ፋኖ ጨሰዳቢዎችን ሕጋዊና ተገቢ ቅጣት በመቅጣት ብትንቀሳቀሱ መልካም ነው እላለሁ።
"…እነ እስክንድር በኔ ግምት ከአሜሪካ ጋር ነው የሚሰሩት። አሜሪካ ደግሞ ኢትዮጵያን በዓለም ላይ ድራሻቸው ከሚጠፉ አስር አገሮች በሦስተኛ ደረጃ ከ ሶሪያ እና አፍጋኒስታን ቀጥሎ አስቀምጣት ልታጠፋት ያቀደች አገር ናት የሚሉም መተርጉማንም አሉ። ለዚህም ኢትዮጵያን በነ አቢይ እንድትጠፋ ህውሓትን ገልብጣ ብትመጣም እነ አቢይ በሚፈለገው ልክ ሰዉን አልጨፈጨፉም የሚሉም አሉ። እስከአሁን ከጨፈጨፉት በላይ ይጨፈጭፋሉ ተብሎ ቢጠበቅም ጭራሽ ቁጥሩ እየጨመረ ነው የመጣው የኢትዮጵያ ሕዝብ። በተጨማሪ እነ አቢይ የሄዱበት መንገድ ሁሉንም ክልል ሰበብ እየፈለግን ጦርነት እየከፈትን አድቅቀን፣ አውድመን የእኛንም፣ የአሜሪካንንም ፍላጎት እናሳካለን ብለው የያዙት መንገድ ትግራይን አድቅቀው ወደ ዐማራ ሲመጡ እንዳሰቡት አልሆነላቸውም። ትግራይን በፋኖ፣ በኤርትራ ጦር፣ በክልል ልዩ ኃይልና በኦሮሚያ ልዩ ኃይል በሻሻ አድርገው ወደ ዐማራ ሲመጡ አልተሳካላቸውም። በዐማራ ፋኖ ጉሮሮ ማንቁርታቸውን ተያዙ። ተመከቱ። ሂደታቸዉ እንከን ገጥሞት ያሰቡት አልሆን አለ።
"…ስለዚህ አሁን አሜሪካ ከነ አቢይ አሕመድ የተሻለ ኢትዮጵያን አብሶ ዐማራውን እና ኦርቶዶክሱን ያለ ርህራሄ የሚያጠፋላት ቡድን እየፈለገች ነው የሚሉም አሉ። ትራምፕም መጣ ጆ ባይደን የአሜሪካ የውጭ ፖሊስ እምብዛም ብዙ ለውጥ አይደረግበትም የሚሉም አሉ። እናም እነ አማሪካ የነ ጀዋርን ኦነግ ወይም ትግሬ መሩን ኦነግ ሸኔ ወደፊት ማምጣት ሳይፈልጉ አልቀረም። ስለዚህ እነርሱን ወደፊት ለማምጣት እየሄደችበት ያለችውን መንገድ መጀመሪያ ማስተካከል ይኖርባታል ነው የሚሉት ነገርየው ገብቶናል የሚሉ አንዳንድ ግለሰቦች። መጀመሪያ ኢትዮጵያ ውስጥ የታጠቀውን ኃይል በተለይ ዐማራውን በድርድር ስም ትጥቁን ማሰወረድ። ምክንያቱም እነ ሸኔ አቢይን እንዲገለብጡ ብታደርግም አጅሬ ዐማራ የዐማራ ፋኖ መሳሪያው በእጁ ካለ መልሶ ኦነግ ሸኔ ሥራውን እንዳይሠራ አድርጎ ድራሽ አባቱን አጥፍቶ ይገለብጠዋል ስለዚህ ፋኖን በእነ እስክንድር በኩል እንዲደራደር እና ትጥቅ እንዲፈታ ካደረጉት በኋላ ወያኔ በ1983 ዓም ኦነግን መሳሪያውን አስወርዳ እንደ በግ ወደ ካምፕ ነድታ አፍር ከደቼ እንዳበላቸው አሁንም ፋኖን በዚያው መንገድ ሽባ ለማድረግ ነው ሙከራው ነው የሚሉት።
"…ለዚሁም እነ ኢጋድን፣ ኢጋድ ማለት ትግሬው ወርቅነህ ገበዮ ኪዳኔ እና ኦነጉ ኃይሉ ጎንፋ የሚመራው ድርጅት ማለት ነው። እናም በዚያ እንዲመራ፣ እነ የአፍሪካ ኅብረት፣ የአውሮጳ ኅበረት እና ወዘተረፈዎችን ይዛ ድርድር ጀመረች ማለት ነው። የታጠቀው ኃይል ሸኔ አዲስ አበባ ዙሪያ፣ ሱሉልታና ሰበታ፣ ዝቋላና አቃቂ ሰፍሮ ሳለ ጮቄ ተራራ ላይ ያለው ፋኖ ትጥቅ ይፍታ፣ ካምፕ ይግባ ሲባል ፈጣሪ የመልክታችሁ። ለዚሁም ለጃዋር ብዙ ምልክቶች እየታዩ ነው። ጃዋር መጸሐፍ በመጻፍ በቢቢሲ ጭምር እየታገዘ ወደ ፊት እንዲመጣ የተደረገው፣ የባለፈው ሳምንት በሕዝብ ተወካዮች ፊት ተናገረውና እኛ መሞትም፣ መግደልም መሮናል ስለዚህ ችግራችሁን እናንተ ፖለቲከኞች ተነጋገሩና ፍቱ ብሎ የኦሮሞው ጀነራል እና ጄነራሮልች በቴሌቭዥን መስኮት እንዲያውቁት የተደረገው ምንአልባትም የሆነ ቀን ከመኝታችን ስንነሣ በጥቅሴ የአቢይን አገዛዝ ይገለብጡና፣ የሕዝቡን ትኩሳት ለማብረድ የሚገደለውን ገድለው፣ የሚታሰረውን አስረው ያበቁና፣ ከዚያ መጀመሪያ ካምፕ የገባውን ፋኖ ጨርሰው፣ ቆርጥመው በልተው ሲያበቁ ቀጥሎ በኢትዮጵያ ዐማራውን እና ኦርቶዶክሱን ከሩዋንዳ በሚያስንቅ የዘር ጭፍጨፋ ፈጽመውበት ይጨርሱታል። ቤተ ክርስቲያንንም ያነዷታል። ስለዚህ መታወቅ ያለበት ነገር እነ እስክንድር ነጋ ዐማራውን እንዲያዳክሙ፣ እንዲያበጣብጡ፣ ፋኖውን አስር ትናንሽ ቦታ እንዲከፋፍሉ የአሜሪካ እና የጽንፈኛ ኦሮሞዎች ቅጥረኛ ናቸው ብለው ግግም ይላሉ እነዚህ አንዳንድ መተርጉማኖች። ወያኔም የውስጥ ትኩሳታን ለማስታገስ በወልቃይት በኩል መከሰቷ አይቀሬ ሊሆን ይችላል። የአቶ ገዱም ሁኔታ መጨረሻውም፣ መጀመሪያውም ስላልታወቀ አስተያየት ለመስጠት አስቸጋሪ ነው። የሆነው ሆኖ ዐማራው ፈጣሪውን ተማጽኖ እንደ ጌዴዎን ሰልፉን መቀጠል ብቻ ነው ያለው አማራጭ። ይሄን አለ ብላችሁ ደግሞ ስደቡኝ አሏችሁ። አዝማሪ ሁላ ሰደበኝ አልሰደበኝ እኔ እንደሁ ኬሬዳሽ ነኝ። ኬሬዳሽ።
• ድል ለዐማራ ፋኖ…!
• ድል ለተገፋው ለዐማራ ሕዝብ…!
~ • ይደፈርሳል… ግን ደግሞ ይጠራል…✊
•••
ሻሎም…! ሰላም…!
ዘመድኩን በቀለ ነኝ።
አሸበርቲው/አስነቀልቲው
ጥር 19/2017 ዓም
ከራየን ወንዝ ማዶ።