"…በሰላም ተመልሰናል…!
"…እኔ ጋር ግሩም ነበር የዛሬ ውሎ። ጎረቤት ሀገር ውለን አሁን ገና ወደ ራየን ወንዝ ዳር ጎጆዬ መመለሴ ነው። ታዲያ እዚህ አጎት ሀገር ጀርመን አላድርም ሌሊቱኑ ገስግሼ ጎጃም ጮቄ ተራራ ነው የማድር። ከጎጃም እንደሁ አልወጣት። እናንተስ እንዴት ዋላችሁ…? እንዴትስ አመሻችሁ።
"…የዘመዴ ቲቪን በተመለከተ 90% አልቋል። ለቦርድ የሚያገለግሉ ሰዎችም በኅሊናዬም ተመርጠው አልቀዋል። እንዲያውም ፈራተባ እያልኩ ለአንዳንዶቹ ነግሬአቸው "…በደስታ እዘዘን ዘመዴ" ብለው ጮቤ አስረግጠውኛል። የሳታላይት መረጣም እየተካሄደ ነው። አጠቃላይ የቴሌቭዥን ጣቢያው ምን መምሰል አለበት? የሚቀርቡ መርሀ ግብሮችስ? አቅራቢዎቹስ? የሚለው ሁሉ እየተሠራበት ነው። FOX ቴቪን የሚያስንቅን ሀገርኛ ተለቭዥን ጣቢያ ነው የምንከፍተው። እሱን ነው ዛሬ ስንመክር የዋልነው። ፐረንሳይ…
"…ሰሞኑን ወደ እናንተ እመጣለሁ። ኮሚቴዎች፣ የአይቲ፣ የዲዛይነር፣ የጋዜጠኞች፣ የባለሙያዎች ግሩፕ እናቋቁማለን። እግዚአብሔር መሥራት ሲፈልግ በቴሌግራም ብቻ እንዴት ተአምር እንደሚያሠራን አብረን እናያለን። እንመለከታለንም። ጠብቁኝ።
"…ያለ ጸሎት፣ ያለ ፈጣሪ ፈቃድ ሁሉም ያሰብነው አይሳካም እና እናንት ይህን መልእክት የምታነቡ የምትወዱኝም የምትጠሉኝም እንዲሳካልኝ ጸልዩልኝ። 🙏🙏🙏። ደግሞም ይሳካል።
"…ቀጣይ የደርስንባቸውን፣ የምንደርስባቸውን ሁሉ እንዲሁ አሳውቃችኋለሁ። በነገራችን ላይ አስረስ መዓረይም፣ ግርማ ካሳም አያስቆሙንም። በፍጹም። በጉጉት ለሚጠብቁኝ ሁሉ እንዲህ በሏቸው። "ዘመዴ እየመጣ ነው"
• እየመጣን ነው… 🏃➡️🏃♀➡️🏃♂➡️🏃➡️🏃♀➡️