ሲዳማ ክልል በደረሰ አሰቃቂ የመኪና አደጋ ከ70 በላይ ሰዎች ህይወታቸው አለፈ።😭
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ምስራቃዊ ሲዳማ ዞን በቦና ዙሪያ ወረዳ ጋላና ወንዝ ተብሎ በሚጠራዉ ድልድይ ላይ ከ70 ሰዎች በላይ ይዞ ወደ በንሳ ወረዳ ሲጓዝ የነበረ አይሱዙ ክፍት መኪና ድልድዩን ስቶ ወንዝ ዉስጥ መግባቱን የበርካታ ሰዎች ህይወት ማለፉን የሲዳማ ክልል መንገድ ልማትና ትራንስፖርት ቢሮ አስታዉቋል።
ቢሮው እስካሁን ቁጥሩ ያልታወቀ ሰዉ ሕይወት አልፏል ሲል ገልጿል።
የአደጋ መንስኤ እየተጣራ ሲሆን አጠቃላይ የተጠቃለለ መረጃ ይገለጻል።
ነፍስ ይማር !🙏😭😭