ለዚች አጭር እድሜ ለዚች ከንቱ ዓለም
እድሜያችን ተመዞ ላንኖር ዘላለም
በድንገት ተጠርተን ላይቀር መሄዳችን
መልካም ጥሩ ይሁን ሁል ጊዜ ስራችን
☁️ ☀️ያማረ ቀን ይሁንልን🙏🥰
እድሜያችን ተመዞ ላንኖር ዘላለም
በድንገት ተጠርተን ላይቀር መሄዳችን
መልካም ጥሩ ይሁን ሁል ጊዜ ስራችን
☁️ ☀️ያማረ ቀን ይሁንልን🙏🥰