ሰበር ሰበር ዜና ከ 1 ወር በኋላ 🛑
ፋኖዎች በሰሜን ወሎ ሀብሩ ወረዳ ልዩ ቦታው ፋጂና መነዮ በተባለ ስፋራ ላይ ታላቅ ድል መጎናፀፋቸዉን እያስታወቁ ሲሆን ከጠዋቱ 2:00 ጀምሮ ይሄ መረጃ እስከተጠናከረበት ሰዓት ከባድ ትንቅንቅ ላይ ይገኛሉ። በ4ቱም የክልሉ ክፍል ማለትም በሸዋ በጎንደርና ጎጃም እንዲሁም በወሎ ጠንካራ ዉጊያዎች ተደርገዋል። ተመልከቱት ዉጊያዉን👇👇https://youtu.be/c3B0DwWbddE?si=qcyJB9gbrKBbinpN