ዳንኤል ክብረት እና ሌሎችም


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: not specified


አዕምሮህ ልክ አንደባህር ይሰፋል
ወንዞችም ለአንተ መገበር ይጀምራሉ
አንተ ወደ ሰዎች ሳይሆን ሰዎችም
ወደ አንተ ይመጣሉ
?ማንበብ ሙሉ ሰው አያረግም
? የተሻለ ሰው እንጂ
?ብታነብ የሚቀርብህ ድንቁርና
? ብቻ ነው?።
❖800,000 መፅሀፋት
በ ቡታችን(ሮበት) @Zerubot

Related channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
not specified
Statistics
Posts filter




ㅤ ●§b◦ㅤየተሰደዱ ስሞች◦●●   

ቆይት ካሉ ወጎች አስቂኝ እና ትዝብት ውስጥ የሚከት

ዳንኤል ክብረት
አዘጋጅ @Zerusoutlying


​​ㅤ ✍ ዳንኤል ክብረ
ሠለስቱ - የለውጥ ሂደት ሦስት ጉልቻዎች

ከዚህ በፊትም አንሥተነዋል፡፡ አለቃ ገብረ ሐና እንዳስተማሩት ምርጥ ግንባታ ሦስት ነገሮችን ይፈልጋል፡፡ ሠሪ፣ ደንጓሪና አነዋሪ፡፡ የሀገር ግንባታም እንዲሁ፡፡ በሂደቱ ውስጥ ጊዜያቸውን፣ ጉልበታቸውንና ዕውቀታቸውን ሠውተው ሌት ተቀን የሚሠሩለትን ይሻል፡፡ የእግር ኳስ ጨዋታ ሁለመናቸውን በሜዳ ላይ የሚያፈሱ ምርጥ ምርጥ ተጨዋቾችን እንደሚፈልገው ሁሉ፡፡ ሀገራዊ ለውጥ ስለፈለጉት፣ ስለናፈቁትና ስላጨበጨቡለት አይመጣም፣ ቢመጣም አይሳካም፡፡ የለውጡን ተውኔት በሚገባ የሚጫወቱ ምርጥ ተዋንያንንም ይፈልጋል፡፡

ሙሉን ያንብቡት 👇👇👇👇👇

http://telegra.ph/ሠለስቱ---የለውጥ-ሂደት-ሦስት-ጉልቻዎች-07-19

አዘጋጅ @Zerusoutlying
@Zerusoutlying


ㅤ ●§b◦ㅤዶክተር አብይ◦●●

ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ አህመድ በሚሊኒየም አዳራሽ ያደረጉት ንግግር

አዘጋጅ @Zerusoutlying


° ጊዜ ጠባቂ ቦንብ 😊
✍ ዳንኤል ክብረት

፨ ጥዑም ወግ
፨ መጠን 0.9 MB

አዘጋጅ @Zerusoutlying
@Zerusoutlying


ለውጥ በሕግና በሥርዓት ካልተመራ፡ ሕዝብ በርጋታና
በማስተዋል ካልተጓዘ፡ ከምትለወጥ ሀገር ይልቅ
የመረቀነች ሀገር እንፈጥራለን፡፡ ምርቃና ደግሞ
ከዕውቀት ይልቅ ለስሜት፡ ከጤና ይልቅ ለዕብደት
ይቀርባል፡፡ ሀገር እንዳትመረቅን ስክነት፡ መረጋጋትና
ሕግ አክባሪነት ወሳኞች ናቸው፡፡ ጊዜው ይህን
ይጠይቀናል፡፡


((( ዳንኤል ክብረት )))

@Zerusoutlying
@wegoch




Forward from: ዳንኤል ክብረት እና ሌሎችም
​​እናት +251-912-176-635 ወይዘሮ ሙሉ አብርሃ

ታማሚ +251-920-667-623 አማኑኤል ፍቃደ
0173072831300 ሙሉ አብርሃ
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

+14692315220 ዳግማዊት ውጪ ላላችሁ ኢትዮጵያዊያን

መርዳት እንኳን ባንችል ሼር በማረግና ደዉሎ እግዜአብሄር ይማርክ ማለት ትልቅ ነገር ነው


ጠቅላይ ሚንስትርዩ 😊

#የአመተቱ_አስቂኝ_ወግ

፨ መጠን 2 MB
፨ ለጠቅላይ ሚንስተሩ ከ አድናቂዎት
የተፃፈ አጅግ አስቂኝ መጣጥፍ።

አዘጋጅ የምንም ግዜ ተወዳጅ የሆነው
@Zerusoutlying @Zerusoutlying


° እንደገና እንጋባ 😊
✍ ዳንኤል ክብረት

፨ አቅራቢ ተወዳጁ #ኢዮብ_ዮናስ
፨ ጥዑም ወግ
፨ መጠን 3 MB
፨ አዳራ በትዳር ውስጥ ያላችሁ በተለይ አድምጧት ወደ ትዳርም የምትሄዱ

አዘጋጅ @Zerusoutlying
@Zerusoutlying


ሁሉም በሽተኛ ሁሉም ራሴን ባይ
✍ ኤፍሬም እንዳለ

፨✦ ድንቅ ወግ ✦
፨ መጠን 1.2 MB

አዘጋጅ @Zerusoutlying
@Zerusoutlying


° ያልሰማህው ነገር
✍ ዳንኤል ክብረት

፨ ✦ ግሩም እይታ ✦
፨ አቅራቢ አንዷለም ተስፋዬ
፨ መጠን 0.7 MB

አዘጋጅ @Zerusoutlying
@Zerusoutlying


ለህዝብ ያልታወቀ ከህዝብ የራቀ
✍️ ዳንኤል ክብረት

°° ማስገደድ እና ማዘዝ ስልጣን እንጂ
አቅምን እያመለከቱም °°

፨ መጠን 1.1 MB

አዘጋጅ @Zerusoutlying
@Zerusoutlying


፨የንጉሥ ሰለሞን ፍርድ
፨እና ሌሎች 2 ወጎች
✍ ዳንኤል ክብረት

፨ ኑ ሀግሬን እናዋልዳት እና ሌሎችም
፨ አጅግ ጡም ወግ ተጋበዙልኝ
፨ አስደናቂ ታሪክ የያዝች
፨ አደራ ስሙልኝ
፨ መጠን 2.4 MB

አዘጋጅ @Zerusoutlying
@Zerusoutlying


ፌስዳቢ በሀገራችን አዲስ ጎሳ
እየተፈጠረ ነው 🙈😁
✍ ዳንኤል ክብረት

፨ከሰርቆ አደሮች ስብሰባ የተወሰደ
፨መጠን 1.9 MB
፨አቅራቢ ፦ ኢዮብ ዮናስ

አዘጋጅ @Zerusoutlying
@Zerusoutlying


ውሾቹን ተው በሏቸው
✍ ዳንኤል ክብረት

፨ ይድርስ ለ መሪዎቻችን ይድርስ ለአባቶቻችን!!! አጅግ አስተማሪ ወግ

፨ ከአጥንት በላይ የማያስቡ ውሾችንም ተውው የሚል አካል የኑር

፨መጠን 1.3 MB

አዘጋጅ @Zerusoutlying
@Zerusoutlying


◉◉● ዕውቀት-vs- ወሬ! ●◉◉
.
እውቀት በውስጡ ሁለት መሰረታዊ ነጥቦች የያዘ ቃል ነው። እነሱም እውነት እና እምነት ናቸው። እውቀት በእውነት እና በእምነት ካልተመሰረተ ግን ወሬ ይሆናል።
-------
✍ ሙ.ጥ. ዲ. ዳንኤል ክብረት
◉◉● @Zerusoutlying ●◉◉


እውነት ይሆን እንዴ 😳
✍ ዳንኤል ክብረት

አጅግ ግሩም እይታ 😊

፨ አቅራቢ ፦ አንዷለም ከ ሸገር

መጠን 0.9 MB

አዘጋጅ @Zerusoutlying
@Zerusoutlying


ዶክተር አብይን እቃወማለሁ 😂
✍ ናትናኤል ጌቱ

አጅግ አስቂኝ ወግ 😊

፨ ናትናኤል ምን ሆኖ ነው 😂
ስሙትና ፈታ በሉ
፨ አቅራቢ ፦ ፈቃዱ ተገኝ ከ ክፈት

መጠን 0.8 MB

አዘጋጅ @Zerusoutlying
@Zerusoutlying


✦ የኖህ መርከብ ✦
✍ በዳንኤል_ክብረት

አጅግ ግሩም እይታ 😊

➳ ለማውርድ የሚያስፈልገው የብር መጠን 0.55 ሳንቲም በስልክ ዳታ 0.36 በስልክ ፓኬጅ።

መጠን 1.6 MB

አዘጋጅ @Zerusoutlying
@Zerusoutlying

20 last posts shown.

37 697

subscribers
Channel statistics