ይጠንቀቁ!
ባንካችን የሞባይል እና ኦንላይን ባንኪንግ የሚስጢር የይለፍ ቃል መረጃዎችን ከደንበኞች የማይጠይቅ መሆኑን፤ እንዲሁም የሚስጥር የይለፍ ቃል መረጃዎች በምንም መልኩ ከተጠቃሚው ደንበኛ ውጭ መጋራት እንደሌለባቸው በአክብሮት ይገልፃል፡፡
በመሆኑም ደንበኞች ይህንን በመገንዘብ አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲያደርጉ እንዲሁም መሰል ሙከራዎች ሲያጋጥምዎ ወደ ባንካችን የጥሪ ማዕከል 8834 በመደወል እንዲያሳውቁን በአክብሮት እንገልጻለን፡፡
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!