ዓባይ ባንክ ለሠራተኞቹ የስትራቴጂ፣ ብራንዲንግ እና ሀብት ማሰባሰብ ስራ ግንዛቤ ማስጨበጫ ወርክሾፕ አካሄደ!
ዓባይ ባንክ የ5 ዓመት ስትራቴጂ ዕቅዱን ፣ በቅርቡ ይፋ ያደረገውን የብራንድ መለያ እና የደንበኞች አገልግሎት አሰጣጥን በተመለከተ በዛሬው ዕለት በባህር ዳር እና ጎንደር ዲስትሪክት ስር ለሚገኙ ሠራተኞቹ የግንዛቤ ማስጨበጫ ወርክሾፕ በባህር ዳር እና ጎንደር ከተሞች አካሂዷል።
የባንኩ የስትራቴጂ ዋና መኮንን አቶ ወንድይፍራው ታደሰ፣ የሪቴል ባንኪንግ ዋና መኮንን አቶ አሰፋ ተፈራ፣የስትራቴጂ እና ኢኖቬሽን ዳይሬክተር አቶ ዳንኤል ለገሠ፣ የሀብት ማሰባሰብ ዳይሬክተር አቶ ማርቆስ ደመቀ፣ የሰው ሀብት አስተዳደር ዳይሬክተር አቶ ሳሙኤል ተሾመ እና የዲጂታል ባንኪንግ ዳይሬክተር ወ/ሮ ቅድስት መኮንን የግንዛቤ ማስጨበጫ ወርክሾፑን ሰጥተዋል።
የግንዛቤ ማስጨበጫ ወርክሾፑ በተለያዩ አካባቢዎች በሚገኙ የባንኩ ዲስትሪክቶች መከናወኑ ይታወሳል፡፡
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
https://www.abaybanksc.com