Forward from: ደዕዋ ሰለፍያ በሰንኩራ
✍ بسم الله الرحمن الرحيم
✍ ታላቅ ብስራት በጣም በናፍቆትና በጉጉት ሚጠበቀው የአህለ ሱና ወልጀማዓ የዚያራ ኢጅቲማዕ መርከዘ አስ ሱናቂልጦ ጎሞሮ ላይ !!
🕌 ለየት ባለ መልኩ በጣም በጉጉትና በናፍቆት ሚጠበቀው የአህለ ሱና ኢጅቲማዕ ከትልቁ የሰለፍዮች መርከዝ "መርከዝ አስ_ሱናህ" ቀጠሮ ተወስኖ ተቆርጦ አልቆዋል!!
📆 ኢንሻ አሏህ የሚመጣው ቅዳሜ ሳምንት {ጥር 24 /2017}
ቂልጦ_ጎሞሮ !!
🚧 ትላልቅ ኡስታዞች መሻይኾች ዱዓቶችና አስተማሪዎች ከከተማም ከገጠርም ከተለያዩ ቦታዎች ለዳዕዋ ሚመጡበት ኢጅቲማዕ ነው።
📢 አላህ ባገራላቸው ሁሉም መሻይኾች ዱዓቶች የሚካፈሉበት ስለሆነ የቻለ ሰው በጊዜ ተገኝቶ እንዲጠቀም ጥሪያችንን እናስተላልፋለን !!
⏱ፕሮግራሙ ቅዳሜ ከዙሁር ጀምሮ እስከ ዒሻ በኋላ ይቀጥላል ።
📍ቅዳሜ በጠዋት ያልደረሰ ሰው ፕሮግራሙ ያመልጠዋል!!
🗳 ከጁሙዓ ኹጥባ ጀምሮ ቀደም ብለው በሚመጡ ኡስታዞች የተለያዩ ፕሮግራሞች ስለሚኖሩ ከጁመዓ ኹጥባ ጀምሮ የቻለ እንዲካፈል ጥሪያችንን እናስተላልፋለን!!
🚫ማሳሰቢያ ❗️❗️
📍መደበኛው ፕሮግራም ቅዳሜ ነው
እሁድ አይደለም ።
📮ዳዕዋው ጥሪው ኢንሻ አላህ ሁሉንም ሙስሊሞች ወንዶችንም ይሁን ከመሕረማቸው ጋር የሚመጡ ሴቶችንም ያካትታል!!
የሚመጣው ቅዳሜ ሳምንት
🗓ጥር 24 /2017
ቂልጦ_ጎሞሮ እንገናኝ!!
🕌 መርከዝ አስ_ሱናህ ቂልጦ ጎሞሮ የሰለፊዮች የዓይን ማረፊያ።
📤 الدال على الخير كفاعله.
📤 የሰማችሁ ላልሰሙት ሼር በማድረግ የኸይሩ ተካፋይ ይሁኑ::
🔗 https://t.me/+UhQFsq-4FgB00672