በተደጋጋሚና በየቀኑ የምታሳካቸው ጥቃቅን ነገሮች ከቀናቶችና አመታቶች ቡኋላ ታላቅና አመርቂ ስኬቶችና ውጤቶችን ይዘው ያመጣሉ። እነዚህ ትንንሽ ስኬቶች ማንም የማይመለከተው፣ በመገናኛ ብዙሃን የማይዘገብና የቅርብ ሰዎችም የማያደንቁት ቢሆንም ውጤቱ ግን እጅግ እፁብ ድንቅ የሆነ ነው።
ይህ የስኬት ጎዳና ከዚያ አጋጣሚን ጠብቆ ትልቅ ስኬት አመጣለሁ ብሎ ከሚጠበበቅ ሰው ጋር ከፍተኛ ልዩነት አለው። እንደዛ በምቹ ትራስና ፍራሽ ላይ ተዘፍዝፎ ረዥም ምኞት ላይ ብቻ እንደሚቋምጠው ብኩን ጋርም አይነፃፀርም።
https://t.me/abdurezaq27
ይህ የስኬት ጎዳና ከዚያ አጋጣሚን ጠብቆ ትልቅ ስኬት አመጣለሁ ብሎ ከሚጠበበቅ ሰው ጋር ከፍተኛ ልዩነት አለው። እንደዛ በምቹ ትራስና ፍራሽ ላይ ተዘፍዝፎ ረዥም ምኞት ላይ ብቻ እንደሚቋምጠው ብኩን ጋርም አይነፃፀርም።
https://t.me/abdurezaq27