"ሰሑር ተመገቡ! በሰሑር ውስጥ በረካ አለ።" የአላህ መልዕክተኛ ﷺ
✨ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል
"በሰሑር ውስጥ ያሉት በረካዎች ሁለት ናቸው። ሸሪዓዊ በረካና አካላዊ በረካ እንላቸዋለን። ሸሪዓዊ በረካው የአላህን መልዕክተኛ ﷺ ትዕዛዝ ማክበርና መተግበር በተጨማሪም ሱናቸውን መከተል ሲሆን አካላዊ በረካው ደግሞ ሰሑር በመመገብ አካልን ለፆምና ለዒባዳ ማጠናከሪያ ተፈጥሮአዊ ሰበብ በመሆኑ ነው።" ኢብኑ ዑሠይሚን
[መጅሙዑ ፈታዋ ወረሳኢል (1/269)]
https://t.me/abdurezaq27