በቀጣይ በጥሎ ማለፉ
ሞናኮ ወይም ብረስት ከ ፒኤዤ ወይም ቤኔፊካ
ስፖርቲንግ ወይም ክለብ ብሩዥ ከ አታላንታ ወይም ዶርትመንድ
ሴልቲክ ወይም ማን.ሲቲ ከ ሪያል ማድሪድ ወይም ባየርን ሙኒክ
ፌይኖርድ ወይም ጁቬንቱስ ከ ኢሲ ሚላን ወይም ፒኤስቪ
የሚገናኙ ይሆናላ።
ይህ ማለት ለምሳሌነት የመጀመሪያውን ስንወስድ ሞናኮ ከፒኤዤ ወይም ቤኔፊካ አንዱን ሲገጥም ብረስት ደግሞ ከሌላኛው ጋር ይገናኛል።
ይህ የሚታወቀው ደግሞ አርብ በሚኖረው እጣ ድልድል ነው።
ለምሳሌ ፦ አርብ እጣ ሲወጣ
ሞናኮ ከፒኤዤ ቢደርሰው።
ብረስት ከቤኔፊካ የሚጫወቱ ይሆናል።
የእነዚህ ጨዋታ አሸናፊ ደግሞ ከባርሳ ወይም ሊቬ ጋር የሚገናኝ ይሆናል።
ሰፋ ያለ ማብራሪያ ነገ በቪድዮ እስከዛው መልካም አዳር።