አረብኛ በገበያ ስፍራ| አረብኛ ትምህርት | አረብኛ መማሪያ | SAMHA MEDIA
ይህ ቪዲዎ አረብኛን በተለያዩ ቦታዎች መናገር ከሚያስችሉን ትምህርቶች መካከል አንዱ ሲሆን ፤ አረብኛን በገበያ ስፍራ እንዴት አድርገን በአግባቡ እና ቀላል በሆነ መንገድ መጠቀም እና መናገር እንደምንችል ባማረ አቀራረብ እና መሳጭ በሆነ ስልት ያስረዳል፡፡
This video is one of the lessons that enable us to speak Arabic in different places; It explains in an elegant and engaging way how we can ...