🌹ግጥም 🌹🌺
መልካም ጓደኛና መጥፎ ጓደኛ
ያ ቺ መጥፎ ጓደኛ የሆነች ከጎንሽ
መሰልጠን ነዉ ብላ እሰይጥን ያለችሸ
ሄል ጫማ ተጫምታ ብጣሽ ቀሚስ ለብሳ
ሂዉማን ሄር ቆልላ ዱቄቷን ነስንሳ
ጃፒስቲክ ሊፒስታክ ኩሏን ተቀባብታ
ሽቶም አይቀራትም በአናቷ ላይ ደፍታ
🌹💐🌹💐🌹💐🌹💐🌹
ሙስሊም ነች ክርስቲያን ላያት አደናግራ
ወንዶችን ልትፈትን ወጣች ተንቀባራ
ሊያት አሳፋሪ ለተመልካች ቀፋፊ
አስጠሊታ መጥፎ መስሏት አሸናፊ
ወርዳ አረፈች ከርካሹ ሰፈር
ከዛም እንቺን አብራሽ ይዛሽ ትጓዛለች
🌷🌿🌷🌿🌷🌿🌷🌿🌷🌿
ስልጣኔ ብላ ታታልልሻለች
እንሰልጥን እንዉጣ አትፍዘሽ ትላለች
ይዛሽ በጎዳናዉ ትሸዉድሻለች
ከመስጂድ አዉጥታ ፊል ቤት ስታስገባሽ
ይሄም አይበቃትም ትላለች ተቀቢ ይመርብሽ
ዘና በይ ከንዳንዴ የምን መጨነቅ ነዉ በይ ፈታ ፈታ
🥀🍃🥀🍃🥀🍃🥀🍃🥀🍃🥀
ትደርሻለች ለድኑ እዲሜሽም ገና ነዉ
ወጣትነትሽኝ አሳልፊዉ በማለት ፈታ ዘና
ሁሌ ልኑር ከትበይ በሱና ጎዳና
ትደርሽበታለሽ ሁሉንም
ተገልጣ ስትወጣ መስላ የአይጥ ቆንጆ
አቤት ማስጠላቷ የድሮ ኮሮጆ
🍊🍍🍊🍇🍊🍇🍊🍇🍊🍇🍊
ከዛም አንቺም አብረሽ ወተሽ ትሄጃለሽ
አንቺም ሰለጠንኩ አልሽ እሷን ተከትለሽ
ለአንዱ ዱርየ ስልክሽን ሰጠችዉ
አንቺም እንደእሷ በደንብ ልታወሪዉ
ከዛም ደወለልሽ ማሬ ፍቅሬ ሊልሽ
እንደ ጥንቅሽ እሸት አላምጦ ሊተፋሽ
🎋🌺🎋🌺🎋🌺🎋🌺🎋🌺🎋
በሜዳ ላይ ነገ ዘወር በይ ሊልሽ
አንቺ መች መሰለሽ አመንሽ ተቀበልሽ
እሷም ተከትላ በደንብ አዉሪዉእንጂ ምርጥ ልጅ ነዉ አለች
ተጀመረ ፍቅር አንድ ብሎ መስመር
ላያበቃ ዛሬ መሽቶም ለማያድር
🥭🍈🥭🍈🥭🍈🥭🍈🥭🍈🥭🍈
በቃ ወረድሽ ከአቋምሽ ዘቀጥሽ ከአላማሽ
የለበሽዉ ጅልባብ ለማዉጣት ተመኘሽ
ያዉ እንዳታወልቂዉ የሰዉ ወሬ ፈራሽ
ጓንት ካልሲ ቀነሽ ምክንያት ደረደረሽ
በቃ ተጀመረ የወንድ ስልክ መቀበል
አንድም አይበቃሽም ብዙ ታወሪያለሽ
🌷🌱🌷🌱🌷🌱🌷🌱🌷🌱
ሀይ ያለሽን ሁሉ ጠልፈሽ ትጥያለሽ
አንዳንዶች ነቅተዉ አቁሚ አታዉሪኝ ብለዉ ሲፅፉልሽ
እከሌን አላወራም ትቸዋለሁ ትያለሽ
ተይ እንጂ !!እባክሽ እሱ እኮ ነዉ የተወሽ
ቆፍጣና ለመምሰል ትቸዋለሁ አትበይ
ዉሸት ይጋለጣል ብዙም እኮ አይቆይ
🥕🥑🥕🥑🥕🥑🥕🥑🥕🥑🥕🥑
በመንገድ ስትሄጂ ስልክ ሲጠይቁሽ
ትንሽ አንገራግረሽ መስጠትም ጀመርሽ
ከዛም ደስ ይልሻል ስልጣኔ መስሎሽ
ያናጋረሽ ሁሉ የወደደሽ መስሎሽ
በቃ ወረድሽ ተበላሸሽ
ብዙ ወንድ ማወራት ጀግንነት መሰለሽ
ለለበሽዉ ጅልባብ ክብር እንኳ አላሰብሽ
🌸🌱🌸🌱🌸🌱🌸🌱🌸🌱🌸
ከዛም ይቀየራል ነገሮች በሙሉ
ያናገሩሽ ሁሉ ሀቢብቲ እያሉ
ፎቶዉን በኢሞ የላከልሽ ሁሉ
ስትሰለችዉ ያኔ ዘወር ይልሻል
ከኢሞ ከቴሌግራም በብሎክ ወተሻል
ከዛም ስትነቂ ድንገት ስትባንኒ
ነገሮች ሂደዋል ጊዜሽም ተቃጥሏል
🍑🍐🍑🍐🍑🍐🍑🍐🍑🍐🍑
አየሽ የመጥፎ ጓደኛ ዉጤቱን
መጥፎ መንገድ ላይ መጣሉን
ከአላህ መንገድ መስመር ማሳቱን
አየሽዉ አይደለ በስተት መኖርሽን
እንደዚህ ነዉ መጥፎ ጓደኛ ያርቃል ከአላህ መንገድ
አይመክሩሽም በተዉሂድ
🍊🍇🍊🍇🍊🍇🍊🍍🍊🍇🍊🍇፧
አላህ የሰጠዉ ግን መርጦ ጥሩ ጓደኛ
ሰበብ የምትሆን ከእሳት መዳኛ
ቀረበሽ ስትጠጊያት ማራኪ ጣፋጭ
ምክሮቿ አጓጊ አንደበቷ ጣፋጭ
በኒቃብ በጅልባብ ደምቃ አንፀባራቂ
ተዉሂድ እና ሽርክን ጠንቅቃ አዋቂ
🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹
ሀራም የራቀች በተዉሂድ የኖረች
በምርጥ አስተዳደግ አብባ ያፈራች
ጓደኛሽ አድርጊያት ልምከርሽ የእዉነት
መልካም ነገሮችን እንዲትማሪባት
ያቺ ጥሩዋ ጓደኛሽ ስታበረታታሽ
ለጀነትም መግቢያ ሰበብ ስትሆንሽ
🍎🍌🍎🍌🍎🍌🍎🍌🍎🍌
ነይ ተነሽ እህቴ እንሞጥል ኪታብ
የአላህን ቃል በደንብ እናንብብ
እንሰተር ሀያ በጅልባብ በኒቃም
ስንቅን እንሸምት ለዞኛዉ አለም
ይቺ እኮ ዱንያ ናት ተያት እህቴዋ
እንቅራ እንሞጥል በወጣትነት
እድሜችን ሳያረጅ በማታ በጧት
🍹🍹🍹🍹🍹🍹🍹🍹🍹🍹🍹
እህቴ ተነሺ እንዘምን ዉብ እንሁን ሀያ
የኛ ሞደሎቻችን አኢሻ ኸድጃ ሱመያ
ልክ እንደነሱ እንዋብ እናጊጥ
እንዳያታልለል የዘመን ጌጣጌጥ
ብላ ትልሻለች ጥሩዋ ጓደኛ
እንስራ ለአሄራ ከእሳት መዳኛ
🌷🍃🌷🍃🌷🍃🌷🍃🌷🍃
ከሀራም እንራቅ በሀላል እንስራ
ከሳሪ አይደለም መልካምን የሰራ
ኢማንሽ ሲቀንስ አብሽሪ ጠንክሪ
በአላህ ታገዢ ሸይጧንን አባሪ
ብላ ትልሻለች ያቺ ውብ ጓደኛ
አላህ ይወፍቀን መልካምን ጓደኛ
🍬🍫🍬🍫🍬🍫🍬🍫🍬🍫🍬🍫
ወንዶችም እንደዛዉ በደንብ አስቡበት
ከመጥፎ ጓደኛ ራቅ በል ሸሸት
እስኪ ይብቃኝ መሰል እዚህ ጋር አቆምኩት
ስንኝ አበዛሁኝ እንዳትሰለቹኝ
አደራ አደራ ዱአ አድርጉልኝ
በመንገዴ ሁሉ አላህ እንዳግዘኝ
🍹🍹🍹🍹🍹🍹🍹🍹🍹🍹🍹
ደካማ ፍጡር ነኝ ወንጀል ያጎበጠኝ
ስህተቴን ስታዩ አደራ እረሙኝ
ስህተት የበዛብኝ የአላህ ባሪያ ነኝ
እስኪ ለኔም በሉ ዱአ አድርጉልኝ
ጥሩዋን ጓደኛ መርጦ እንዲሰጠኝ
🍹🍹🍹🍹🍹🍹🍹🍹🍹🍹🍹🍹
አላህ ለሁላችን ጥሩ ጓደኛን ይስጠን ከመጥፎወቹም አላህ ይጠብቀን አላህ ከሷሊሆች ያድርገን ዱንያችንንም አሄራችንንም አላህ ያሳምርልን አሚንንንንን
✍️كتبته ام ريان بنت حسن(ام سكينه )
🌹 ከወሎ ጢጣ 🌹
ማሳሰቢያ ፦,አደራ ስህተቴን ስታዩ ንገሩኝ
ሊንክም ሆነ ስም መቁረጥ አይቻልም እዛዉ ላይ ሳትቆርጡ መጨመር ትቺላላችሁ ሊንክም ሆነ ስም ብትቆርጡ አዉፍ አላልኩም ።
🌹 አድ አድ አድ
🌹አድ አድ አድ አድ
🌹አድ አድ አድ አድ አድ
🌹አድ አድ አድ አድ አድ አድ
🌹አድ አድ አድ አድ አድ አድ አድ
🌹አድ አድ አድ አድ አድ አድ አድ አድ
🌹አድ አድ አድ አድ አድ አድ አድ አድ አድ
በማድረግ አሳድጓት
✍️ كتبته
ام ريان بنت حسن (ام سكينه)
5/3/ 2017 E.C
🌹ከወሎ ጢጣ 🌹
🍊🍃🍊🍃🍊🍃🍊🍃🍊🍃
https://t.me/kewollotita
🍊🍃🍊🍃🍊🍃🍊🍃🍊🍃
መልካም ጓደኛና መጥፎ ጓደኛ
ያ ቺ መጥፎ ጓደኛ የሆነች ከጎንሽ
መሰልጠን ነዉ ብላ እሰይጥን ያለችሸ
ሄል ጫማ ተጫምታ ብጣሽ ቀሚስ ለብሳ
ሂዉማን ሄር ቆልላ ዱቄቷን ነስንሳ
ጃፒስቲክ ሊፒስታክ ኩሏን ተቀባብታ
ሽቶም አይቀራትም በአናቷ ላይ ደፍታ
🌹💐🌹💐🌹💐🌹💐🌹
ሙስሊም ነች ክርስቲያን ላያት አደናግራ
ወንዶችን ልትፈትን ወጣች ተንቀባራ
ሊያት አሳፋሪ ለተመልካች ቀፋፊ
አስጠሊታ መጥፎ መስሏት አሸናፊ
ወርዳ አረፈች ከርካሹ ሰፈር
ከዛም እንቺን አብራሽ ይዛሽ ትጓዛለች
🌷🌿🌷🌿🌷🌿🌷🌿🌷🌿
ስልጣኔ ብላ ታታልልሻለች
እንሰልጥን እንዉጣ አትፍዘሽ ትላለች
ይዛሽ በጎዳናዉ ትሸዉድሻለች
ከመስጂድ አዉጥታ ፊል ቤት ስታስገባሽ
ይሄም አይበቃትም ትላለች ተቀቢ ይመርብሽ
ዘና በይ ከንዳንዴ የምን መጨነቅ ነዉ በይ ፈታ ፈታ
🥀🍃🥀🍃🥀🍃🥀🍃🥀🍃🥀
ትደርሻለች ለድኑ እዲሜሽም ገና ነዉ
ወጣትነትሽኝ አሳልፊዉ በማለት ፈታ ዘና
ሁሌ ልኑር ከትበይ በሱና ጎዳና
ትደርሽበታለሽ ሁሉንም
ተገልጣ ስትወጣ መስላ የአይጥ ቆንጆ
አቤት ማስጠላቷ የድሮ ኮሮጆ
🍊🍍🍊🍇🍊🍇🍊🍇🍊🍇🍊
ከዛም አንቺም አብረሽ ወተሽ ትሄጃለሽ
አንቺም ሰለጠንኩ አልሽ እሷን ተከትለሽ
ለአንዱ ዱርየ ስልክሽን ሰጠችዉ
አንቺም እንደእሷ በደንብ ልታወሪዉ
ከዛም ደወለልሽ ማሬ ፍቅሬ ሊልሽ
እንደ ጥንቅሽ እሸት አላምጦ ሊተፋሽ
🎋🌺🎋🌺🎋🌺🎋🌺🎋🌺🎋
በሜዳ ላይ ነገ ዘወር በይ ሊልሽ
አንቺ መች መሰለሽ አመንሽ ተቀበልሽ
እሷም ተከትላ በደንብ አዉሪዉእንጂ ምርጥ ልጅ ነዉ አለች
ተጀመረ ፍቅር አንድ ብሎ መስመር
ላያበቃ ዛሬ መሽቶም ለማያድር
🥭🍈🥭🍈🥭🍈🥭🍈🥭🍈🥭🍈
በቃ ወረድሽ ከአቋምሽ ዘቀጥሽ ከአላማሽ
የለበሽዉ ጅልባብ ለማዉጣት ተመኘሽ
ያዉ እንዳታወልቂዉ የሰዉ ወሬ ፈራሽ
ጓንት ካልሲ ቀነሽ ምክንያት ደረደረሽ
በቃ ተጀመረ የወንድ ስልክ መቀበል
አንድም አይበቃሽም ብዙ ታወሪያለሽ
🌷🌱🌷🌱🌷🌱🌷🌱🌷🌱
ሀይ ያለሽን ሁሉ ጠልፈሽ ትጥያለሽ
አንዳንዶች ነቅተዉ አቁሚ አታዉሪኝ ብለዉ ሲፅፉልሽ
እከሌን አላወራም ትቸዋለሁ ትያለሽ
ተይ እንጂ !!እባክሽ እሱ እኮ ነዉ የተወሽ
ቆፍጣና ለመምሰል ትቸዋለሁ አትበይ
ዉሸት ይጋለጣል ብዙም እኮ አይቆይ
🥕🥑🥕🥑🥕🥑🥕🥑🥕🥑🥕🥑
በመንገድ ስትሄጂ ስልክ ሲጠይቁሽ
ትንሽ አንገራግረሽ መስጠትም ጀመርሽ
ከዛም ደስ ይልሻል ስልጣኔ መስሎሽ
ያናጋረሽ ሁሉ የወደደሽ መስሎሽ
በቃ ወረድሽ ተበላሸሽ
ብዙ ወንድ ማወራት ጀግንነት መሰለሽ
ለለበሽዉ ጅልባብ ክብር እንኳ አላሰብሽ
🌸🌱🌸🌱🌸🌱🌸🌱🌸🌱🌸
ከዛም ይቀየራል ነገሮች በሙሉ
ያናገሩሽ ሁሉ ሀቢብቲ እያሉ
ፎቶዉን በኢሞ የላከልሽ ሁሉ
ስትሰለችዉ ያኔ ዘወር ይልሻል
ከኢሞ ከቴሌግራም በብሎክ ወተሻል
ከዛም ስትነቂ ድንገት ስትባንኒ
ነገሮች ሂደዋል ጊዜሽም ተቃጥሏል
🍑🍐🍑🍐🍑🍐🍑🍐🍑🍐🍑
አየሽ የመጥፎ ጓደኛ ዉጤቱን
መጥፎ መንገድ ላይ መጣሉን
ከአላህ መንገድ መስመር ማሳቱን
አየሽዉ አይደለ በስተት መኖርሽን
እንደዚህ ነዉ መጥፎ ጓደኛ ያርቃል ከአላህ መንገድ
አይመክሩሽም በተዉሂድ
🍊🍇🍊🍇🍊🍇🍊🍍🍊🍇🍊🍇፧
አላህ የሰጠዉ ግን መርጦ ጥሩ ጓደኛ
ሰበብ የምትሆን ከእሳት መዳኛ
ቀረበሽ ስትጠጊያት ማራኪ ጣፋጭ
ምክሮቿ አጓጊ አንደበቷ ጣፋጭ
በኒቃብ በጅልባብ ደምቃ አንፀባራቂ
ተዉሂድ እና ሽርክን ጠንቅቃ አዋቂ
🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹
ሀራም የራቀች በተዉሂድ የኖረች
በምርጥ አስተዳደግ አብባ ያፈራች
ጓደኛሽ አድርጊያት ልምከርሽ የእዉነት
መልካም ነገሮችን እንዲትማሪባት
ያቺ ጥሩዋ ጓደኛሽ ስታበረታታሽ
ለጀነትም መግቢያ ሰበብ ስትሆንሽ
🍎🍌🍎🍌🍎🍌🍎🍌🍎🍌
ነይ ተነሽ እህቴ እንሞጥል ኪታብ
የአላህን ቃል በደንብ እናንብብ
እንሰተር ሀያ በጅልባብ በኒቃም
ስንቅን እንሸምት ለዞኛዉ አለም
ይቺ እኮ ዱንያ ናት ተያት እህቴዋ
እንቅራ እንሞጥል በወጣትነት
እድሜችን ሳያረጅ በማታ በጧት
🍹🍹🍹🍹🍹🍹🍹🍹🍹🍹🍹
እህቴ ተነሺ እንዘምን ዉብ እንሁን ሀያ
የኛ ሞደሎቻችን አኢሻ ኸድጃ ሱመያ
ልክ እንደነሱ እንዋብ እናጊጥ
እንዳያታልለል የዘመን ጌጣጌጥ
ብላ ትልሻለች ጥሩዋ ጓደኛ
እንስራ ለአሄራ ከእሳት መዳኛ
🌷🍃🌷🍃🌷🍃🌷🍃🌷🍃
ከሀራም እንራቅ በሀላል እንስራ
ከሳሪ አይደለም መልካምን የሰራ
ኢማንሽ ሲቀንስ አብሽሪ ጠንክሪ
በአላህ ታገዢ ሸይጧንን አባሪ
ብላ ትልሻለች ያቺ ውብ ጓደኛ
አላህ ይወፍቀን መልካምን ጓደኛ
🍬🍫🍬🍫🍬🍫🍬🍫🍬🍫🍬🍫
ወንዶችም እንደዛዉ በደንብ አስቡበት
ከመጥፎ ጓደኛ ራቅ በል ሸሸት
እስኪ ይብቃኝ መሰል እዚህ ጋር አቆምኩት
ስንኝ አበዛሁኝ እንዳትሰለቹኝ
አደራ አደራ ዱአ አድርጉልኝ
በመንገዴ ሁሉ አላህ እንዳግዘኝ
🍹🍹🍹🍹🍹🍹🍹🍹🍹🍹🍹
ደካማ ፍጡር ነኝ ወንጀል ያጎበጠኝ
ስህተቴን ስታዩ አደራ እረሙኝ
ስህተት የበዛብኝ የአላህ ባሪያ ነኝ
እስኪ ለኔም በሉ ዱአ አድርጉልኝ
ጥሩዋን ጓደኛ መርጦ እንዲሰጠኝ
🍹🍹🍹🍹🍹🍹🍹🍹🍹🍹🍹🍹
አላህ ለሁላችን ጥሩ ጓደኛን ይስጠን ከመጥፎወቹም አላህ ይጠብቀን አላህ ከሷሊሆች ያድርገን ዱንያችንንም አሄራችንንም አላህ ያሳምርልን አሚንንንንን
✍️كتبته ام ريان بنت حسن(ام سكينه )
🌹 ከወሎ ጢጣ 🌹
ማሳሰቢያ ፦,አደራ ስህተቴን ስታዩ ንገሩኝ
ሊንክም ሆነ ስም መቁረጥ አይቻልም እዛዉ ላይ ሳትቆርጡ መጨመር ትቺላላችሁ ሊንክም ሆነ ስም ብትቆርጡ አዉፍ አላልኩም ።
🌹 አድ አድ አድ
🌹አድ አድ አድ አድ
🌹አድ አድ አድ አድ አድ
🌹አድ አድ አድ አድ አድ አድ
🌹አድ አድ አድ አድ አድ አድ አድ
🌹አድ አድ አድ አድ አድ አድ አድ አድ
🌹አድ አድ አድ አድ አድ አድ አድ አድ አድ
በማድረግ አሳድጓት
✍️ كتبته
ام ريان بنت حسن (ام سكينه)
5/3/ 2017 E.C
🌹ከወሎ ጢጣ 🌹
🍊🍃🍊🍃🍊🍃🍊🍃🍊🍃
https://t.me/kewollotita
🍊🍃🍊🍃🍊🍃🍊🍃🍊🍃