✍️🌷ቆንጆዋ ሰለፍይ የተዉሂዷ ጀግና
ደምቀሽ የተዋብሽዉ በተዉሂዱ በሱና
🌷🍬🌷🍬🌷🍬🌷🍬🌷🍬🌷
ቆንጆዋ ሰለፍይ ያቺ ኒቃቢስቷ
ታጋይ ነች ጠንካራ ሟች ናት ለእምነቷ
ትከናነባለች በጥቁር ልብሶቿ
🪴🍓🪴🍓🪴🍓🪴🍓🪴
ያቺ ኒቃቢስቷ ዉብ ነች ፅጌሬዳ
የማትቀላቀል በባጢሉ ሜዳ
ማንም የማይቀጥፋት ዘሎ ቢፈነዳ
🌺🌸🌺🌸🌺🌸🌺🌸🌺🌸
የጀምዕይ ጠብደል የማያስጨንቃት
የኢህዋንም ፍልፍል የማያታልላት
🥀🌿🥀🌿🥀🌿🥀🌿🥀🍁
ታታሪ ጀግና ነች የተዉሂድ አርበኛ
ማንም አያገኛት ካልሆነ እድለኛ
🌺🌿🌺🌿🌺🌿🌺🌿🌺🍁
በየመንገዱ ላይ የማትገላለጥ
እሷን አይሸዉዳት የዘመን ጌጣጌጥ
🌸🌻🌸🌻🌸🌻🌸🌻🌸🌻🌸
በገንዘብ አታምንም እንድሁም በዉበት
ድንን ትወዳለች በተጓዘችበት
የሰዉ ወሬ አትሰማ ቢለፈልፉባት
🪷🌹🪷🌹🪷🌹🪷🌹🪷🌹
ስንቋን ሰናቂ ነች ነገ ለአሄራ
በተጓዘችበት መልካም የምትሰራ
🎋💐💐🎋💐🎋💐🎋💐
አላህ ይጠብቃት ሰለፍዮን ጀግና
ለድኗ የቆመች ታታሪ ነችና
✍️كتبت هذا
🍬ام ريان بنت حسن
🌹ከወሎ ጢጣ🌷
🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
https://t.me/kewollotita
🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
https://t.me/Mesjid_Al_Feth1
🖇ሊክ መቁረጥ የተከለከለ ነው
ደምቀሽ የተዋብሽዉ በተዉሂዱ በሱና
🌷🍬🌷🍬🌷🍬🌷🍬🌷🍬🌷
ቆንጆዋ ሰለፍይ ያቺ ኒቃቢስቷ
ታጋይ ነች ጠንካራ ሟች ናት ለእምነቷ
ትከናነባለች በጥቁር ልብሶቿ
🪴🍓🪴🍓🪴🍓🪴🍓🪴
ያቺ ኒቃቢስቷ ዉብ ነች ፅጌሬዳ
የማትቀላቀል በባጢሉ ሜዳ
ማንም የማይቀጥፋት ዘሎ ቢፈነዳ
🌺🌸🌺🌸🌺🌸🌺🌸🌺🌸
የጀምዕይ ጠብደል የማያስጨንቃት
የኢህዋንም ፍልፍል የማያታልላት
🥀🌿🥀🌿🥀🌿🥀🌿🥀🍁
ታታሪ ጀግና ነች የተዉሂድ አርበኛ
ማንም አያገኛት ካልሆነ እድለኛ
🌺🌿🌺🌿🌺🌿🌺🌿🌺🍁
በየመንገዱ ላይ የማትገላለጥ
እሷን አይሸዉዳት የዘመን ጌጣጌጥ
🌸🌻🌸🌻🌸🌻🌸🌻🌸🌻🌸
በገንዘብ አታምንም እንድሁም በዉበት
ድንን ትወዳለች በተጓዘችበት
የሰዉ ወሬ አትሰማ ቢለፈልፉባት
🪷🌹🪷🌹🪷🌹🪷🌹🪷🌹
ስንቋን ሰናቂ ነች ነገ ለአሄራ
በተጓዘችበት መልካም የምትሰራ
🎋💐💐🎋💐🎋💐🎋💐
አላህ ይጠብቃት ሰለፍዮን ጀግና
ለድኗ የቆመች ታታሪ ነችና
✍️كتبت هذا
🍬ام ريان بنت حسن
🌹ከወሎ ጢጣ🌷
🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
https://t.me/kewollotita
🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
https://t.me/Mesjid_Al_Feth1
🖇ሊክ መቁረጥ የተከለከለ ነው