✍️💫🥀💫 ጠንከር በሉ ጀግኖች
የተዉሂድ አርበኞች
አላህን ተገዦች
ሱናን ተከታዮቾ
ሀቅን ፈላጊወች ዉሸትን አዉጋዦች
እዉቀት ቀሳሚወች ጀነትን ከጃዮች
ጠንከር በሉ ጀግኖች አብሽሩ ታጠቁ
እነ ዉሸት ቋቱን በመረጃ አዉልቁ
ጊዜ እየቀየሩ ስም ቢለጣጥፋ
የሱናን ሰዉ ሊያስጠሉ ቢለፋ ቢደፉ
በዉሸት ማጭበርበር ቁመዉ ቢሰለፉ
ምንም አያመጡም ከየትም አይደርሱ
አናቱን ይባላል በመረጃ ፋሱ
አብሽሩ ጀግኖቼ ተዉሂድን አንግሱ
ገጠር ከተማዉን ሁሉንም አዳርሱ
🍃🌹💫🍃🌹💫🍃💫🌹💫
መንገድ ላይ ከቆሙ ዉሸት ሊመግቡህ
ወዳጅ መስለዉ ቀርበዉ ባጢልን ሊነግሩህ
አንዳትሸወድ ሰለፍዩ ጀግና አፍልሰዉ በመረጃ እመጣበት ይመለሳል የለዉም እና መረጃ
ጠንከር በሉ ጀግኖች
የተዉሂድ አርበኞች
የባጢልን ሰወች ተዋቸዉ አትስሙ
ያሉትን ይበሉ ከሀቅ ጋር ቁሙ
ሀቅስ የበላይ ነዉ ሁሌም ያሸንፋን
ዉሸት ገለባ ናት ንፋስ ይወስዳታል ገደል ያስገባታል
ያን የቢድአን ሰዉ አንከባለህ ጣለዉ
በመረጃ ዱላ ጠልዘህ አባረዉ
አብሽሩ ጀግኖቼ አላህ ያግዛችሁ
✍️✏️ كتبت هذا
ام ريان بنت حسن
🌷 ከወሎ ጢጣ 🌷
🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
https://t.me/kewollotita
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
ሊንክ መቁረጥ ያስቀጣል ☝️
እዚሁ ላይ መጨመር ግን ይቻላል
ሊንክም ሆነ ስም ብትቆርጡ አፉ አላልኩም
የተዉሂድ አርበኞች
አላህን ተገዦች
ሱናን ተከታዮቾ
ሀቅን ፈላጊወች ዉሸትን አዉጋዦች
እዉቀት ቀሳሚወች ጀነትን ከጃዮች
ጠንከር በሉ ጀግኖች አብሽሩ ታጠቁ
እነ ዉሸት ቋቱን በመረጃ አዉልቁ
ጊዜ እየቀየሩ ስም ቢለጣጥፋ
የሱናን ሰዉ ሊያስጠሉ ቢለፋ ቢደፉ
በዉሸት ማጭበርበር ቁመዉ ቢሰለፉ
ምንም አያመጡም ከየትም አይደርሱ
አናቱን ይባላል በመረጃ ፋሱ
አብሽሩ ጀግኖቼ ተዉሂድን አንግሱ
ገጠር ከተማዉን ሁሉንም አዳርሱ
🍃🌹💫🍃🌹💫🍃💫🌹💫
መንገድ ላይ ከቆሙ ዉሸት ሊመግቡህ
ወዳጅ መስለዉ ቀርበዉ ባጢልን ሊነግሩህ
አንዳትሸወድ ሰለፍዩ ጀግና አፍልሰዉ በመረጃ እመጣበት ይመለሳል የለዉም እና መረጃ
ጠንከር በሉ ጀግኖች
የተዉሂድ አርበኞች
የባጢልን ሰወች ተዋቸዉ አትስሙ
ያሉትን ይበሉ ከሀቅ ጋር ቁሙ
ሀቅስ የበላይ ነዉ ሁሌም ያሸንፋን
ዉሸት ገለባ ናት ንፋስ ይወስዳታል ገደል ያስገባታል
ያን የቢድአን ሰዉ አንከባለህ ጣለዉ
በመረጃ ዱላ ጠልዘህ አባረዉ
አብሽሩ ጀግኖቼ አላህ ያግዛችሁ
✍️✏️ كتبت هذا
ام ريان بنت حسن
🌷 ከወሎ ጢጣ 🌷
🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
https://t.me/kewollotita
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
ሊንክ መቁረጥ ያስቀጣል ☝️
እዚሁ ላይ መጨመር ግን ይቻላል
ሊንክም ሆነ ስም ብትቆርጡ አፉ አላልኩም