Forward from: የሰለፍያ ሴቶች ጀመዓ
Video is unavailable for watching
Show in Telegram
➡️ጠያቂ እንዲህ ሲል ይጠይቃል
➡️ሚስቴ ኒቃብ አለብስም ትለላች
ኒቃብ ስለብስ መተንፈስ እቸገራለሁ ትላለች
ለዚህ ብየ ልለያት ወይስ ሶብር ላድርግ??
መልስ
➡️ይሄ ትክክል አይደለም
ኒቃብ መተንፈስ አይከለክልም
ይሄ ዉሸት ነዉ
➡️ኒቃብ ትለብሳለች በዚህም ታስገድዳታለህ
በእሷ ላይ ግዴታ ይሆንባታል
➡️መልስ በታላቁ ሸይኽ ፈውዛን ሷሊህ ፈውዛን ቢን አብደሏህ አላህ ይጠብቃቸው
➡️ውድ እህቶቼ ኒቃብ ላለመልበስ ምክኒያት ከምናበዛ
➡️መስፈርቱን አሟልተን ለብሰን ጌታችንን ብናስደስት ይሻለናል
➡️ሀቂቃ ኒቃብ ላለመልበስ የሚመጡ ምክኒያቶች እዚህ ግባ የማይባሉ ናቸው
➡️ሰው እንዴት እራሱን ያታልላል
➡️አላህ ይዘንልን ሀቂቃ
➡️ዛሬ በዱኒያ ላይ በጥቁር ኒቃብና ጅልባብ አንሸፋፈንም ብለን ምክኒያት ስንደረድር
አንድ ቀን መለከል መውት ሲመጣ ወደን ሳይሆን በግዳችን በአምስት ነጭ ከፈን በግደታችን እንሸፋፈናልን
ዋ ነፍሴ
👍 ✍️ㅤ 🔘ㅤ ➡️
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
https://t.me/Ye_setoch_Jemea
🛍ወደ ቁርአን ቻናላችን ጆይን ይበሉ ልበዎን በጌታዎ ቃል ያርጥቡ
👇👇👇👇👇
https://t.me/quranbchaquranbcha
ግሩፓችን
https://t.me/+XnkC6PRJm-llNGJk
👉ይ🀄️ላ🀄️ሉን👈