عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ أَنَّ رَسُولَ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ قَالَ : " لَوْ يَعْلَمُ النَّاسُ مَا فِي النِّدَاءِ، وَالصَّفِّ الْأَوَّلِ ثُمَّ لَمْ يَجِدُوا إِلَّا أَنْ يَسْتَهِمُوا عَلَيْهِ لَاسْتَهَمُوا، وَلَوْ يَعْلَمُونَ مَا فِي التَّهْجِيرِ لَاسْتَبَقُوا إِلَيْهِ، وَلَوْ يَعْلَمُونَ مَا فِي الْعَتَمَةِ وَالصُّبْحِ لَأَتَوْهُمَا وَلَوْ حَبْوًا ".رواه البخاري
አቡ ሁረይራ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንዳስተላለፈው የአላህ መልክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ ፡- “ሰዎች በአዛን(በጥሪ)ና በመጀመሪያው ረድፍ(ሰፈል አወል) ውስጥ ያለውን ትልቅ ነገር ቢያውቁ ኖሮ እና ያንን ነገር ለማግኘት እጣም ቢሆን ይጣጣሉ ነበር። ሰዎች በጊዜ ወደ ሰላት መሄድ ያላትን ትልቅ ምንዳ ቢያውቁ ኖሮ ወደእርሷ በተጣደፉ ነበር፡ ፡ በኢሻ እና በፈጅር ሰላት ውስጥ ያለውን ነገር ቢያውቁ ኖሮ መሬት ላይ ተንፋቀው ቢሆን ራሱ ወደ መስጂድ ይመጡ ነበር። ".
ቡኻሪ ዘግበውታል
https://t.me/abu_hisham_tita