Forward from: የሰለፍያ ሴቶች ጀመዓ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ
የግጥሜ ርዕስ
አታለለሽ አሉ ያየድን. ነጋዴ
⬆️➡️⬆️➡️⬆️
አታለለሽ አሉ ያ የድን ነጋዴ
የድን ካባ ለብሶ ተጠቅሞበዘዴ
አይዞሽ ጠንከር በይ እዳትወድቂ ውዴ
🔥የቀን ጅብ🔥
ለሆኑየድንነጋደወችአስመሳይዱርየ
ተጠቅሞ ለመሄድ ሁለት ሶስትቀንታየ
የዋህ መሆንሽን በጣምአጥርቶ አየ
አለሽ ሰለፍይ ነኝ የጠራሁ የፀዳሁ
ከጎኔ የምትሆን ውሀአጣጨን አጣሁ
ብፈልግ ብፈልግ ድን ያላትን አጣሁ
አመታት አለፉኝ ከጎኔ ሠው ታጣሁ
ጌታየ ፈቅዶልኝ ዛሬአችጋር መጣሁ
አረምንይህ ብቻ ብዙሱኳርናምላሱጫውአለው
🔎🎙🔎🎙🔎🎙🔎
አለ ከሰለፎች ማንን ልጥቀስልሽ
እስኪ ቆይ ታላመንሽ ቂርአት ላሰማሽ
ይሄው ከኡስታዝ ጋር አብሬነውየማመሽ
ከዚህም የባሰ የጠናበት አለአንድ ፍራሽላይአብረንነንእያለ
ሪከርድ ከፍቶ ይሄውአሰሚውም ኡስታዝነውእያለ
⬆️➡️⬆️➡️⬆️➡️
እሱ እደሁ በጭራሽ መስጊዱን አያውቀው
ሄደ ለሁለት ቀን ለንግድ ለችርቻሮው እጅግእድመቸው
ንግዱ ተጀመረ ይሄው እያየን ነው
የመንሀጅ ሠው አይደል አላህን አይፈራው
ወይ ነጋዴ አንለው ንግድ ፍቃድ የለው
እድህእድህብሎእጁታደረገሽ ታገኘሽ በሗላ
ብዙ ቀበጣጥሮ ታገኘሽ በሗላ
ያን ያሰበበትን ንግድና ጫረታአሁኑጀመረ
ገባች ያችሚስኪንሠለፍይነውብላሂወትተጀመረ
ለካ ይህሠውየ ሠለፍይሳይሆን የባብልጅነበረ
እሷን ያገባሀት ለምናኝነውጅአልፈልጋትአለ
ይሄን ባይው እኮ ስሙ ሸህ ኡስታዝነው
ይሄን እየሰራህ ስሙን ባትሸከምቢቀርብህምነው
⚠️🔋⚠️🔋⚠️🔋
ኡስታዝ መባልኮ ያለቦታውሲሆን
መከበሪያአይደለምጥሩታልሠሩበትእደውምውርደትነው
አረምንይህ ብቻ እሷየማታቀውጉድጓድንቆፈረ
አላት ያችን ጀግና የመንሀጇን እንቁ
አንችኮ አትረቢም አሉ እህቶች እንቁ
ብር የለሽ አሰጭኝ ወይ ሂደሽ አሰሪ
ምነው እዳንች ያለን ጣለብኝ ፈጣሪ
ወይ ውጭና ሂጅ ወይ አባሽንጥሪ
ብርሽ እንደሁ አልቋልምንአባሽልሠሪ
አገባለሁ ሌላ የሆነች ታታሪ
በይ ከቤቴ ውጭ ወይም ሂደሽ ስሪ
🔗🔎🔗🔎🔗🔎
ብየነበርጅ ነህአላህንፈሪ
ለመንሀጁ ታጋይ ለአቂዳውአዳሪ
እኔም አልፈልግም የሴትቦርሳፈታሽ
ከላይ ሠለፍያ በውስጡ እባብነካሽ
ቅርብኝ ሂድልኝ የመንሀጁ ሌባ
ደግም ከእንቁወች ከሠለፎችሠፈርፈፅሞዳገባ
ከቶ ምንሊሆነን የተደፋ ተልባ
ፍፅም አይታፈስም ገብቷል ከገለባ
እንተም እደዛ ነህ የምትቆጠረውከተደፍተልባ
ከጀግኖቹ ሠፈር ውጣ ከመንደሩፈፅሞእዳገባ
ውረድከጀምእይ ከኢህዋን ሠፈር
ለምንናብላ
⬅⏰➡⏰⬅➡
አልሀምዱሊላሂ አላህ አድሎናል
ያን የተውሂድ ጀግና አላህወፍቆናል
ሸይኹና አባኒብራስ እድህም ብሎናል
ከጥምጣሙ በታች ብልሹቅጭላት እዳለነግሮናል
ከጀላብያው ስር መሰሪ የሆኑጊጥአሉብሎናል
በተደጋጋሚ
በሚያምርአደበትምክሩንለግሶናል
ያአለማቱ ጌታ ጠብቀው ያአላህ
የተውሂድ ጀግና ነው ያልሆነ ለፍስፍስ
⬅⏰➡⏰⬅➡⏰⬅➡
አሉንብዙ ጀግኖችለመንሀጅ የቆሙ
ለጥቅማ ጥቅምና ለመጉዳትያልቆሙ
ታጥቀው የተነሡ ሡናን ለማስፋፋት
ጠርገውየሚጥሉሺርክናኩራፋት
📣💎📣💎📣💎
እነዚህ ጀግኖቹ ሴትን አይበድሉም
ሀድስቁርአንን ፍፁም አይቃረኑም
የረሡል አደራ መሆኗን አይረሱም
ከዱርየወቹ ፍፁም አይመደቡም
ጀግናና ብርቅየ አሉን ብዙወድም
➡️✅⬅️✅➡️✅⬅️
👍 ✍️ㅤ 🔘ㅤ ➡️
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
https://t.me/Ye_setoch_Jemea
https://t.me/+JbEqWTzQjvA4ZjRk
https://t.me/+JbEqWTzQjvA4ZjRk
የግጥሜ ርዕስ
አታለለሽ አሉ ያየድን. ነጋዴ
⬆️➡️⬆️➡️⬆️
አታለለሽ አሉ ያ የድን ነጋዴ
የድን ካባ ለብሶ ተጠቅሞበዘዴ
አይዞሽ ጠንከር በይ እዳትወድቂ ውዴ
🔥የቀን ጅብ🔥
ለሆኑየድንነጋደወችአስመሳይዱርየ
ተጠቅሞ ለመሄድ ሁለት ሶስትቀንታየ
የዋህ መሆንሽን በጣምአጥርቶ አየ
አለሽ ሰለፍይ ነኝ የጠራሁ የፀዳሁ
ከጎኔ የምትሆን ውሀአጣጨን አጣሁ
ብፈልግ ብፈልግ ድን ያላትን አጣሁ
አመታት አለፉኝ ከጎኔ ሠው ታጣሁ
ጌታየ ፈቅዶልኝ ዛሬአችጋር መጣሁ
አረምንይህ ብቻ ብዙሱኳርናምላሱጫውአለው
🔎🎙🔎🎙🔎🎙🔎
አለ ከሰለፎች ማንን ልጥቀስልሽ
እስኪ ቆይ ታላመንሽ ቂርአት ላሰማሽ
ይሄው ከኡስታዝ ጋር አብሬነውየማመሽ
ከዚህም የባሰ የጠናበት አለአንድ ፍራሽላይአብረንነንእያለ
ሪከርድ ከፍቶ ይሄውአሰሚውም ኡስታዝነውእያለ
⬆️➡️⬆️➡️⬆️➡️
እሱ እደሁ በጭራሽ መስጊዱን አያውቀው
ሄደ ለሁለት ቀን ለንግድ ለችርቻሮው እጅግእድመቸው
ንግዱ ተጀመረ ይሄው እያየን ነው
የመንሀጅ ሠው አይደል አላህን አይፈራው
ወይ ነጋዴ አንለው ንግድ ፍቃድ የለው
እድህእድህብሎእጁታደረገሽ ታገኘሽ በሗላ
ብዙ ቀበጣጥሮ ታገኘሽ በሗላ
ያን ያሰበበትን ንግድና ጫረታአሁኑጀመረ
ገባች ያችሚስኪንሠለፍይነውብላሂወትተጀመረ
ለካ ይህሠውየ ሠለፍይሳይሆን የባብልጅነበረ
እሷን ያገባሀት ለምናኝነውጅአልፈልጋትአለ
ይሄን ባይው እኮ ስሙ ሸህ ኡስታዝነው
ይሄን እየሰራህ ስሙን ባትሸከምቢቀርብህምነው
⚠️🔋⚠️🔋⚠️🔋
ኡስታዝ መባልኮ ያለቦታውሲሆን
መከበሪያአይደለምጥሩታልሠሩበትእደውምውርደትነው
አረምንይህ ብቻ እሷየማታቀውጉድጓድንቆፈረ
አላት ያችን ጀግና የመንሀጇን እንቁ
አንችኮ አትረቢም አሉ እህቶች እንቁ
ብር የለሽ አሰጭኝ ወይ ሂደሽ አሰሪ
ምነው እዳንች ያለን ጣለብኝ ፈጣሪ
ወይ ውጭና ሂጅ ወይ አባሽንጥሪ
ብርሽ እንደሁ አልቋልምንአባሽልሠሪ
አገባለሁ ሌላ የሆነች ታታሪ
በይ ከቤቴ ውጭ ወይም ሂደሽ ስሪ
🔗🔎🔗🔎🔗🔎
ብየነበርጅ ነህአላህንፈሪ
ለመንሀጁ ታጋይ ለአቂዳውአዳሪ
እኔም አልፈልግም የሴትቦርሳፈታሽ
ከላይ ሠለፍያ በውስጡ እባብነካሽ
ቅርብኝ ሂድልኝ የመንሀጁ ሌባ
ደግም ከእንቁወች ከሠለፎችሠፈርፈፅሞዳገባ
ከቶ ምንሊሆነን የተደፋ ተልባ
ፍፅም አይታፈስም ገብቷል ከገለባ
እንተም እደዛ ነህ የምትቆጠረውከተደፍተልባ
ከጀግኖቹ ሠፈር ውጣ ከመንደሩፈፅሞእዳገባ
ውረድከጀምእይ ከኢህዋን ሠፈር
ለምንናብላ
⬅⏰➡⏰⬅➡
አልሀምዱሊላሂ አላህ አድሎናል
ያን የተውሂድ ጀግና አላህወፍቆናል
ሸይኹና አባኒብራስ እድህም ብሎናል
ከጥምጣሙ በታች ብልሹቅጭላት እዳለነግሮናል
ከጀላብያው ስር መሰሪ የሆኑጊጥአሉብሎናል
በተደጋጋሚ
በሚያምርአደበትምክሩንለግሶናል
ያአለማቱ ጌታ ጠብቀው ያአላህ
የተውሂድ ጀግና ነው ያልሆነ ለፍስፍስ
⬅⏰➡⏰⬅➡⏰⬅➡
አሉንብዙ ጀግኖችለመንሀጅ የቆሙ
ለጥቅማ ጥቅምና ለመጉዳትያልቆሙ
ታጥቀው የተነሡ ሡናን ለማስፋፋት
ጠርገውየሚጥሉሺርክናኩራፋት
📣💎📣💎📣💎
እነዚህ ጀግኖቹ ሴትን አይበድሉም
ሀድስቁርአንን ፍፁም አይቃረኑም
የረሡል አደራ መሆኗን አይረሱም
ከዱርየወቹ ፍፁም አይመደቡም
ጀግናና ብርቅየ አሉን ብዙወድም
➡️✅⬅️✅➡️✅⬅️
👍 ✍️ㅤ 🔘ㅤ ➡️
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
https://t.me/Ye_setoch_Jemea
https://t.me/+JbEqWTzQjvA4ZjRk
https://t.me/+JbEqWTzQjvA4ZjRk