Forward from: 🕋 عباد الرحمٰن 📚 ዒባዱ ረህማን 🕌
ልብ በይ እህቴ!!
በሚዲያ አረበኛ የለቀለቀ ወይም እየተረጎመ የተነተነ ሁሉ መልካም (ሷሊህ) ባል የሚሆን መስሎሽ አትረቺ።
ልብ ካልሽኮ በዚህ ዘመን እውቀት ተስፋፍቷል ነገርግን የሚናገሩትን የሚፅፉትን በትክክል የሚኖሩበት እሱ ያዘነላቸው ጥቂቶች ናቸው።
የአንድን ሴት ልጂ ወይም ወንድ ልጂ በሚዲያ በሚሳየው ባህሪይ ሳይሆን ከትክክለኛ ቤተሰቡ ሲታወቅ ነው።
✅👌
መሳሳት ያለ ነው ግን ይብቃሽ ካንዱ ተማሪ ልብ ግዢ👌
የተወሰደ
https://t.me/ebadurohman