Forward from: 🇸🇦ዳዕዋ ሰለፍያ ከወሎ መቅደላ ማሻ🇸🇦
📮امرأة تسأل شيخ: هل النـقاب فرض؟
👉ኒቃብ ፈርድ ነው ብላ አንድት ሴት አንድን ሸይኽ ጠየቀችው።
أجابها الشيخ: النقاب فرض على ثـلاثـة فقط.
⭕️ሸይኹም ኒቃብ በሦስት ሰዎች ላይ ብቻ ፈርድ ነው ብሎ እንዲህ ሲል መለሱላት፡
( ياأيها النبي قل لأزواجك... وبـناتـك... ونـسـاء المؤمنين... يدنين عليهن مـن جلابيبهن ذلك أدنى أن يعرفن فلا يؤذين).
🛑«አንተ ነቢዩ ሆይ! ለሚስቶችህ፣ ለሴቶች ልጆችህም፣ ለምእምናን ሚስቶችም ከመከናነቢያዎቻቸው በላያቸው ላይ እንዲለቁ ንገራቸው፡፡ ይህ እንዲታወቁና (በባለጌዎች) እንዳይደፈሩ ለመኾን በጣም የቀረበ ነው፡፡…»
[አል-አሕዛብ: 59]
فإن كنت ترين نفسك بين هؤلاء الثلاثة فهنيئا لك النداء والشرف
⭕️ስለዚህ ራስሽን ከነዚህ ከሦስቱ መካከል (ሚስት፣ ሴት ልጅ፣ አማኝ ሴት ሆነሽ) ካገኘሽው፤ ለዚህ ጥሪና ልቅና ስለታደልሽ እንኳን ደስ አለሽ።
⭕️اثبتي فإنك علي الحق❗️❗️
https://t.me/DaawaselefyabeMekdellaMasha