ዛሬ ላይ ገንዘብ ከለለን ማንም አይፈልገን ማንም አይረዳን ሰላምታችን ልመና ለቅሷችን ሳቅ ህመማችን ደስታ መስሎ ይታያቸዋል ሁሉም በዙሪያችን ያሉ ሰወች እኛን ለመረዳት የሚመለከቱት ስራ መኖር ከለመኖርህን ገንዘብ መኖር ከለመኖርህን አይተዉ ካለህ አሽቃባጩ ብዙ ነዉ ዙሪያህን ከቦ ያሽቃብጥልሀል ሳትጠራዉ ሁሉ አቤት ይልሀል ግን ያጣን ቀን ማንም ዞር ብሎ አያየንም ሀታ ቤተሰቦቻችን ቢሆኑም እንኳ ገንዘብ ከሌሌለህ በነሱ ዉስጥ ቦታ የለህም አልሀምዱሊላህ አዛኙ ገታ ግን ሁሉን ተመልካቹ ቻዩ ጌታችን ግን ከኛ ጋር ነዉ አልሀምዱሊላህ
እና ወዳጄ በቻልከዉ ያገኘኸዉን ስራ ስራ ዛሬ ሰላሜታህን ለመመለስ የከበዳቸዉ ሰወች ነገ ሳትጠራቸዉ ይጠሩሀል ግን እነሱን ተዋቸዉ ዉድድርህ ፉክክርህ ከነሱ ጋር አንሁን ከራስ ጋር ይሁን ለምነዉ ጌታህን ኢንሻ አላህ ይዘገያል እንጂ የለመነዉ አይቀርም እስከዛ ግን እስኪያልፍ ያለፋልና የሰወችን አመለካከት ያሳይሀል ወዳጄ ግን አንድ ነገር ተረዳ በማገኘትህ ቀርቦ የወደደህ ሰዉ አንተን ሳይሆን የወደደዉ ገንዘብህን ነዉ በችግርህ ቀን አብሽር ያለህን ሰዉ አትርሳ እሲ ነዉ ትክክለኛ ወዳጅህ ሶብር ሶብሪ ያልፋል አብሽሩ ኢንሻ አላህ
https://t.me/+Bcwn6tbrUn45ZmNk