Forward from: 🇸🇦ዳዕዋሰለፉያ🔺 ቅድሚያለተውሂድآلدٓعْوةالسّٓلٓفية
እንኳን አንዷና ሶስቱም ይመጣሉ!
ወንድ ልጅ ደስ ይላል በድን ሲጠነክር!!
ተውሒድን ሲናገር ሽርክን ሲያስጠነቅቅ፡
ሱናን ሀይ ሲያደርግ ቢድዓን ሲያወግዝ፡
የረሡልን ሱና በደንብ ሲያንፀባርቅ፡
ፂሞቹን አሳድጎ ደረቱ ሲደርሱ፡
ሱሪ አሳጥሮ ከቁርጭምጭሚቱ፡
ሱናን ተግብሮ ሲታይ ከላዩ፡
በድኑ ጠንክሮ ተውሒድን አጥብቆ፡
እንድህ አይነት ጀግና የቆመለድኑ፡
ወንዳወንድ የሆነ ለሀቅ የቆመ፡
ከቢድዓ ተጣሪ አብሮ ያልተገኘ፡
እንድህ አይነቱን ወንድ ሴቶች ይወዳሉ፡
እንኳን አንዷና ሶስቱም ይመጣሉ፡
አሉ
እናማ ያአኺ ጀግና ሰለፉይ ሁን ✍️
https://t.me/+PWGfz8d37SkxNGM0
ወንድ ልጅ ደስ ይላል በድን ሲጠነክር!!
ተውሒድን ሲናገር ሽርክን ሲያስጠነቅቅ፡
ሱናን ሀይ ሲያደርግ ቢድዓን ሲያወግዝ፡
የረሡልን ሱና በደንብ ሲያንፀባርቅ፡
ፂሞቹን አሳድጎ ደረቱ ሲደርሱ፡
ሱሪ አሳጥሮ ከቁርጭምጭሚቱ፡
ሱናን ተግብሮ ሲታይ ከላዩ፡
በድኑ ጠንክሮ ተውሒድን አጥብቆ፡
እንድህ አይነት ጀግና የቆመለድኑ፡
ወንዳወንድ የሆነ ለሀቅ የቆመ፡
ከቢድዓ ተጣሪ አብሮ ያልተገኘ፡
እንድህ አይነቱን ወንድ ሴቶች ይወዳሉ፡
እንኳን አንዷና ሶስቱም ይመጣሉ፡
አሉ
እናማ ያአኺ ጀግና ሰለፉይ ሁን ✍️
https://t.me/+PWGfz8d37SkxNGM0