Forward from: إبن سعيد الحبشي♏️ሙሀመድ ሰዒድ
🌴ሡፍያን አል-ሠውሪ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል፡-
‟ማንም በመልካም ነገር አዝዞ መጥፎ ነገርን የሚከለክል የለም ሶስት ባህሪያት ያሉት ሰው ቢሆን እንጂ˝
1ኛ-በሚያዘውና በሚከለክለው ነገር ላይ ለሰዎች አዛኝ የሆነ ሰው ቢሆን እንጂ።
2ኛ-በሚያዘውና በሚከለክለው ነገር ላይ ፍትሃዊ የሆነ ሰው ቢሆን እንጂ።
3ኛ-በሚያዘውና በሚከለክለው ነገር ላይ "ዓሊም" አዋቂ የሆነ ሰው ቢሆን እንጂ።
📚الأمر بالمعروف والنهي عن المنكر لأبي بكر بن الخلال ص: 37، صحيح
══════ ❁ ══════
https://t.me/ebnuseid01