Forward from: 🇵🇸ሐምዱ ቋንጤ🇵🇸
✍
ሳዑዲ የተሸከመችው አደራ እና የቆመችበት ሀላፍትና ጠላቶች ጠንቅቀው ስለ ሚያውቁ በየትኛውም ዓይነት መልኩ ጎትተው ወደ ኢላማቸው በማስገባት የሙስሊሞች ብሌን ለማጨለም ይታገላሉ ያሴራሉ።
እሷም ምንም እንኳ መሪዎቿ ብዙ ስህተት የሚሰሩ ቢሆኑም የጠላት ፍላጎት ጠንቅቀው ስለ ሚያውቁ ብዙ ጊዜ በሚዘጋጅላቸው ወጥመድ ላይ ከመውደቅ ይጠነቀቃሉ። አላህም ለዚህ ጥንቃቄ ይወፍቃቸዋል።
ታድያ ይህንን የጠላት ተንኮል የማይረዱ፣ ከታሪክ መማር የማይችሉ እና የሚዲያ እስረኛ የሆኑ ከፊል ሙስሊሞች በሆነ ሀገር የሆነ ነገር በተፈጠረ ልክ "የዓረብ መሪ ተብዬዎች" ብለው እነርሱ ለመተችት ሲጥሩ ካየኃቸው በዲናቸው ላይ በቂ ግንዛቤ የሌላቸው እና በፖለቲካውም ላይ ደደብ እንደሆኑ እወቅ።
ሳዑዲ የቆመችበት ሀላፍትና ከአንተ በላይ ጠላት ስለ ሚያውቅ አንተ ከምትወዳት በላይ ጠላት ይጠላታል።
🖌H.K
https://t.me/hamdquante