ለጧሊበል ዒልም!
~
መስመር የያዘ የዒልም ፍለጋ መንገድ ላይ መጓዝ የሚሻ ሰው ስንፍናን አሽቀንጥሮ ሊጥል ይገባል። ስለዚህ ለዚህ ቆርጠህ ከተነሳህ ራስህን አጫጭር ድምፆችና ቪዲዮዎች ላይ አትወስን። በስርአት ተከታታይ ረጃጅም ደርሶችን ተከታተል። "ረዘመብኝ" እያልክ ደርሶችን የምትሰላችና የምታሳልፍ ከሆንክ እወቅ ይሄ በቲክቶክ፣ በፌስቡክ reel እና በዩቲዩብ አጫጭር ቪዲዮዎች የተቀረፁ ሰዎች ባህሪ እንጂ በሶብርና በፅናት የታነፀ ትንፋሽ ያለው ጧሊበል ዒልም ባህሪ አይደለም።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor