አምር ብን ቀይስ “ሰዎች ወደዝንባሌ መከተል ያስገደዳቸው ምንድን ነው?” በማለት ኢብን ኡተይባንቨ ጠየቅሁት፡፡ እርሱም “ክርክር ነው” በማለት ምላሽ ሰጠኝ፡፡
5-በፈትዋ ላይ መዳፈር
አንተ ገና ተማሪ በመሆንህ ፣ ፈትዋ ለመስጠት አትዳፈር፡፡
ሶሃቦች ጥያቄ ሲቀርብላቸው መልሱን ወደ ወንድሞቻቸው ማስተላለፍ ይወዱ ነበር፡፡
አብዱረህማን ብን አቢለይላ የሚከተለውን ተናግሯል ፡
"أدركت عشرين ومائة من أصحاب النبي صلى الله عليه وسلم من الأنصار ، إذا سئل أحدهم عن الشيء أحب أن يكفيه صاحبه" أخرجه الدارمي 135
“አንድ መቶ ሀያ የሚሆኑ ከአንሷር የሆኑ የረሱል ሶሃቦችን አግኝቻለሁ፡፡ ስለአንድ ነገር ከተጠየቁ በጓደኛው (መልስ) ይብቃቃ ነበር፡፡”
6-ባወቀው አለመስራት
የእውቀት አላማው ለተግባር ነው፡፡ አንድ ተማሪ የእውቀትን ፍሬ ካጠፋው፡፡ ይህንን ፍሬ መልሶ ለማግኘት ጥረት እንኳ ቢያደረግ በቀላሉ ማግኘት አይቻልም፡፡
በእውቀታቸው መስራትን በተው ሰዎች ላይ
አላህና ረሱል ﷺ በጥብቅ አውግዘዋል፡፡
وَاتْلُ عَلَيْهِمْ نَبَأَ الَّذِي آتَيْنَاهُ آيَاتِنَا فَانسَلَخَ مِنْهَا فَأَتْبَعَهُ الشَّيْطَانُ فَكَانَ مِنَ الْغَاوِينَ
وَلَوْ شِئْنَا لَرَفَعْنَاهُ بِهَا وَلَٰكِنَّهُ أَخْلَدَ إِلَى الْأَرْضِ وَاتَّبَعَ هَوَاهُ ۚ فَمَثَلُهُ كَمَثَلِ الْكَلْبِ إِن تَحْمِلْ عَلَيْهِ يَلْهَثْ أَوْ تَتْرُكْهُ يَلْهَث ۚ ذَّٰلِكَ مَثَلُ الْقَوْمِ الَّذِينَ كَذَّبُوا بِآيَاتِنَا ۚ فَاقْصُصِ الْقَصَصَ لَعَلَّهُمْ يَتَفَكَّرُونَ
"የዚያንም ተዓምራታችንን የሰጠነውንና ከእርሷ የወጣውን ሰይጣንም ያስከተለውን ከጠማሞቹም የኾነውን ሰው ወሬ በእነርሱ ላይ አንብብላቸው፡፡ በሻንም ኖሮ በእርሷ ከፍ ባደረግነው ነበር፡፡ እርሱ ግን ወደ ምድር ተዘነበለ፡፡ ፍላጎቱንም ተከተለ፡፡ ብጤውም ብታባርረው ምላሱን አውጥቶ የሚያለከልክ ወይም ብትተወው ምላሱን አውጥቶ የሚያለከልክ እንደ ኾነ ውሻ ነው፡፡ ይህ የእነዚያ በአንቀጾቻችን ያስተባበሉት ሕዝቦች ምሳሌ ነው፡፡ ያስተነትኑም ዘንድ ታሪኮችን ተርክላቸው፡፡"
(አእራፍ ፡ 175-176)
https://t.me/alateriqilhaq
كن على بصيرة