👉ለሀድራ ለመዉሊድ ከፍ ዝቅ የሚለዉ
👉በጫት በመንዙማ የሚያሸረግደዉ
👉በረሱል ዉዴታ ሰከርኩኝ የሚለዉ
👉ነቢ ነቢ ብሎ የሚያንጎራጉረዉ
👉ዶሪህ የሚስመዉ ቀኝ እጁን አዉጥቶ
👉እጣን የሚያጨሰዉ መጋረጃ ከፍቶ
👉የቢድአዉ ጀግና ሱናቸዉን ትቶ
👉ምነዉ ማሳለፉ ሱብሒን ተኝቶ?
✍ሙርሰል ሰይድ ጨፌ 09/12/2014
👉ጆይን https://t.me/murselseid
👉በጫት በመንዙማ የሚያሸረግደዉ
👉በረሱል ዉዴታ ሰከርኩኝ የሚለዉ
👉ነቢ ነቢ ብሎ የሚያንጎራጉረዉ
👉ዶሪህ የሚስመዉ ቀኝ እጁን አዉጥቶ
👉እጣን የሚያጨሰዉ መጋረጃ ከፍቶ
👉የቢድአዉ ጀግና ሱናቸዉን ትቶ
👉ምነዉ ማሳለፉ ሱብሒን ተኝቶ?
✍ሙርሰል ሰይድ ጨፌ 09/12/2014
👉ጆይን https://t.me/murselseid