ዉድና የተከበራች ወንድም እህቶች‼️
አስደሳች ዜና አለን‼️
ታላቅ የዳዕዋ ድግስ በቀጣይ
እሁድ በቀን 9 / 6 / 2017 ዓ/ል
شعبان 17/ 8 / 1446 هجري
በመኮይ ከተማ ተዘጋጂቷል ‼️
በመኮይ፣ በአንቦ ውሃ ፣ በመስኖ ፣ በጂጉቢ፣ በተረፍ በአጠቃላይ በአንፆኪያ ገምዛ ወረዳ እና አከባቢዋ እንዲሁም ከሚሴ ፣ ጨፋ፣ ሀሐርቡ ኮምቦልቻ የምትገኙ ሙስሊሞች በሙሉ ኑ በጋራ እንታደም ፣ እንተዋወቅ
በወቅቱ ከሚታደሙ ታላለቅ መሻይኾች
ሸይኽ ሙሐመድ መኪን ከደሴ
ሸይኽ ሙሐመድ ሰዒድ ከደሴ
ሸይኽ ጀማል ዘሓቤ ከደሴ
ሸይኽ ይማም ሰዒድ ከደሴ
ሸይኽ ሐሰን ቃዲ ከደሴ
ሸይኽ ሙሐመድ አሚን ከደሴ
ሸይኽ አወል አህመድ ከከሚሴ
ሸይኽ ሙሐመድ ሑሴን ከቢስቲማ
ኡዝታዝ አቡ ሒዛም ከአፋር
ኡዝታዝ አቡ ሒበቲላህ ከደሴ
💫 በዚህ ፕሮግራም ላይ ስለ ተውሒድ ስለ ሱና ፣ እና ዘካን አስመልክቶ ሰፋ ያለ ትንታኔ የሚሰጥበት ይሆናል
💫 መሻይኾቻችን በተለያዩ አርዕስቶች ላይ ፈተዋ የሚሰጡ ይሆናል።
💫 በተጨማሪም በመርከዝ ኢማሙ አሕመድ የትምህርት ማዕከል የቃዒደቱ አኑራኒያ ትምህርት ለ5 ተከታታይ ወራት በመማር ያጠናቀቁ ተማሪዎች የምርቃት ፕሮግራምን አካቶ ይዟል ።
👉 ለሴቶች በቂ ቦታ አለ።
መኮይ ሰላም መስጂድ
https://t.me/ibnuaboledis
"share" በማድረግ የአጂሩ ተካፋይ ይሁኑ