Forward from: Ibn Awol
የሙነውር ልጅ በመርከዙ ሰዎች ላይ ትችቱ የእውነት ረድ ተፈልጎበት ወይስ ለጠያቂዎች አፍ ማዘጊያ?!
—————
የሙነወር ልጅ፣ ሙሀመድ ሲራጅና ሳዳት ከማል መሰሎቻቸው:- በሱንና ላይ እያሉ፣ ለሱንና ሲታገሉ፣ ከቢድዓና ከቢድዐህ ባለ ቤቶች ሲያስጠነቅቁ፣ ባጢልን በማርከስ ሐቅን እያነገሱ፣ ለተውሒድና ለሱንና ሲታገሉ በነበረበት ወቅት የምናከብራቸውና የምንወዳቸው የነበሩ ወንድሞች ናቸው። በእልህ፣ በጀህልና እና በትቢት ተወጥረው በተምይዕ ፊክራ የተዘፈቁት። በተምይዕ ፊክራ ከተዘፈቁ በኋላ ግን (አላህ ይጠብቀንና!) የጠቀስኩላችሁን ነገሮች ሁሉ በተቃራኒው ማስኬድ ጀመሩ። ከተዘፈቁባቸው አቅጣጫ የሳቱ ነጥቦች ለአብነት ያክል:-
1, የተምይዕን ፊክራ ከተለያዩ የሙመይዐህ ዌብሳይቶች ለቃቅመው እያመጡ በሰለፊዮች መካከል በመበተን ሠለፊዮችን ብዥታ ውስጥ ለመጣል ታገሉ።
2, ቀደም ሲል ሠለፊዮች እንዲጠነቀቋቸው በከፍተኛ ደረጃ ሲያስጠነቅቁ (ከዚህ በኋላ ነጭ ነጯን እንናገራለን…) ብለው ከነበሩት (የመርከዝ ኢብኑ መስዑድ) ሰዎች በመከላከል የሱንና ሰዎችን ደግሞ በመተቸት ተጠመዱ። ብሎም የመርከዙን ሰዎች ዛሬም ወደፊትም ሰለፊዮች ናቸው በማለት ሞገቱ።
3, እንደ ኢኽዋኑል ሙስሊሚን ግልፅ ለወጡ የቢድዐህ ባለ ቤት (መሻይኾቻቸው) "የበሰሉ ሰዎች ናቸው…" እያሉ የተለያዩ መለሳለሶችን እያንፀባረቁ፣ በተቃራኒው ደግሞ የሱንና መሻይኾችን "የረድ ጉረኞች…" እያሉ በተለያዩ ቃላቶች እየጎነተሉ ሰዎች እንዲርቋቸውና ከሱንና መሻይኾች ት/ት እንዳይወስዱ ሲታገሉ ከርመዋል።
4, ከቢድዐህ ባለ ቤቶች መስራት ክልክል አይደለም ብለው ሲሟገቱና በርካታ ሰለፊይ የነበሩ ወንድም እህቶችም እንዲህ ባሉ ልቅ አካሄዶቻቸው ወርደው ከኢኽዋኑል ሙስሊሚን ጋር እንዲቀላቀሉ ሰበብ ሆነዋል።
5, ያለ በቂ እውቀታቸው በእልህና በትቢት ተወጥረው፣ የጀርህና ተዕዲልን ጉዳይ በፈለጉት ልክ ቀደው ሲሰፉት ከርመዋል። ሲፈልጉ "ጀርህና ተዕዲል ለማድረግ በቂ አቅም ያለው መስፈርቱን የሚያሟላ ዓሊም የለም" ሲሉ፣ በሌላ ጊዜ ደግሞ በተቃራኒው "ተብዲዕና ተፍሲቅ ማድረግማ እኔና አንተም ብንሆን የሰውዬውን ሁኔታ አይተን አገሌ ሙብተዲዕ ነው አገሌ ደግሞ ሙብተዲዕ አይደለም ማለት እንችላለን…" እያሉ ተራ የመንደር ወሬ አይነት ነገር አድርገው ሲመለከቱት ተስተውሏል።
6, ግልፅ ማስረጃ የቆመበትን፣ ሸሪዓ ሙብተዲዕ ያለውን ሙብተዲዕ በሉ ሲባሉ "እኛ ሙብተዲዕ ያልነውን ካላላችሁ እያሉ እያስገደዱን ነው" ብለው ማለቃቀሳቸው ሌላኛው ጥፋታቸው ነው። እዚህጋ በጣም የሚደንቀው:- እራሳቸው የሱንና መሻይኾችን "የመርከዝ ኢብኑ መስዑድ ሰዎች እንዴት ከሱና አይወጡም?" ብለው ሲሟገቷቸው ቆይተው መሻይኾች ደግሞ ስለ መርከዝ ኢብኑ መስዑድ ማስረጃዎችን ከሰበሰቡና ዑዝራቸውን ካስጨረሱ በኋላ "አሁንማ ከሙብተዲዕ ጋር ተቀላቅለዋል፣ ለይቶላቸወል ሙብቲዕ ናቸው" ብለው ብይን በሚሰጡ ጊዜ "መጀመሪያ እኛ እያልናችሁ ለምን ዝም አላችሁ?" ብለው በትቢትና በእልህ ተወጥረው ተብዲዓችሁን አንቀበልም ማለታቸው ነው። የሱንና ዓሊሞች አንድ አካል ላይ ማስረጃ እስኪሰበስቡ ተብዲዕ ተፍሲቅ የአኼራ ጉዳይ እንደመሆኑ በጥንቃቄ አጣርተው ዑዝሩን እስኪያስጨርሱት ድረስ መታገስ የተለመደና የሚወደስ ባህሪያቸው እንጂ የሚተቹበት ነገር አልነበረም። ደግሞ አንተ ስትነግራቸው ግልፅ ሳይሆንላቸው ቆይቶ ግልፅ ከሆነላቸው በኋላ ሐቁን በማስረጃ ማስቀመጣቸው ጥፋቱ ምኑ ላይ ነው?! ልብ በል! አንድ አካል ሙብተዲዕ በመሆኑ ግልፅ ማስረጃ ከቆመበት በኋላ ሙብተዲዕነቱን መቀበል የሚያስገድዱህ መሻይኾች ሳይሆኑ ሸሪዓዊ ማስረጃው ነው!! የተብዲዑ ጉዳይ አልተገለፀልንም እስኪገለፅልን ዝም እንላለን ባላችሁም ጊዜኮ ያስገደዳችሁ አልነበረም።
7, በተቻለ መጠን ሁሉ በሠለፊይ መሻይኾች፣ ኡስታዞችና ዱዓቶች ደዕዋ ሰለፊያን ለማስፋፋት በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ከመጅሊሱና ከቢድዐህ አንጃዎች ጋር በመታገል በሰፊው የሚደረገውን የሰለፊዮችን ሐቅን ግልፅ ለማድረግ ባጢልን ለማርከስ፣ ተውሒድና ሱንና የበላይ እንዲሆን ቢድዐህ እና ሺርክ እንዲረክስ የሚደረጉ እንቅስቃሴዎችን እየተቹና እያጣጣሉ ለቢድዐህ ባለ ቤቶች እንቅስቃሴና ለሚናገሯቸው ሸሪዓን የሚፃረሩ ንግግሮች ደግሞ ዑዝር እየፈለጉ ከርመዋል።
እነዚህ የጠቀስኳቸው 7 ነጥቦች ከጥፋታቸው በጣም በጥቂቱና አደባባይ ላይ የዋሉ ናቸው።
🔸ዛሬ መለስ ብለው የሙነወር ልጅና አምሳዮቹ የመርከዝ ኢብኑ መስዑድን ሰዎች እንደ አዲስ በጨረፍታም ቢሆን ለመተቸት (ረድ) ለማድረግ መሞከራቸው እውነት ከልብ የመመለስ አዝማሚያ ነው ወይስ የተለያዩ ከእነሱ ስር የነበሩ ወንድም እህቶች ጠንከር ያለ ጥያቄ ሲያነሱ ማስተኛ ነው?!
① የእውነት ተመልሰው ከቢድዐህ ባለቤቶች ረድና ታህዚር ከጀመሩ፣ ቀደም ሲል ከተውት ሐቅን የበላይ የማድረግ ባጢልንና የባጢልን ባለ ቤቶችን የማራቆት ስራ በመመለሳቸው እጅግ በጣም በልበ ሰፊነት ደስተኞች ነን!! የእውነት ከተመለሱ ከላይ የጠቀስኳቸውንና መሰል ስህተቶችንም በአደባባይ ያርሙ!!። እነዚህን ወንድሞች ከጎናችን ስናጣቸው ከተከፋነው በላይ ከተምይዕ ባህር ወጥተው ከላይ የጠቀስኳቸውንና መሰል… ስህተቶችን አስተካክለው ወደነበሩበት ሐቅ ሲመለሱ እጅግ በጣም ደስተኞች እንሆናለን!! በአላህ ፈቃድ እጅ ለእጅ ተያይዘን በምንችለው ሁሉ ሐቅን የበላይ ለማድረግ እንተጋለን!!
② ነገሩ ከዚህ በተቃራኒ ሆኖ የመርከዝ ኢብኑ መስዑድ ሰዎች በድብብቆሽ ትተው በግልፅና በአደባባይ ከአል-ኢኽዋኑል ሙስሊሚን ጋር መደመራቸውን ተከትሎ እነ ኢብኑ ሙነወር በጥሩ አቋም የነበሩ መስሏቸው ለእነ ኢብኑ ሙነወር ሲከላከሉ የነበሩ ወንድም እህቶች "በመርከዝ ኢብኑ መስዑድ ላይ ያላችሁን አቋም በግልፅ ንገሩን? ይሀው ጨርሰው ከኢኽዋን ጋር ተጠቃለዋል ምን ቀራቸው?" ብለው በተለያየ መንገድ በጥያቄ ሲያጣድፏችሁ በመርከዙ ሰዎች አፍ ማዘጊያ ፅፋችሁ ከሆነ ግን ከዚህ በኋላ ሐቅ ፈላጊ ሆኖ የሚሸወድላችሁ አታገኙምና ወደ ራሳችሁ ቆም ብላችሁ ተመልከቱ!! የራሳችሁ ጉዳይ ያሳስባችሁ!! አል-ሀምዱሊላህ! ሐቅ ፈላጊ ሆነው በናንተ ብዥታ ውስጥ የወደቁ እጅግ በጣም ብዙ ወንድም እህቶች ከተለያየ አቅጣጫ እየተመለሱ ነው!!
🔸ይልቅ ለራሳችሁ ስትሉ በእልህና በትቢት ተወጥራችሁ ከገባችሁበት የተምይዕ ዋሻ ውጡና ሐቅን የባለይ ለማድረግ ታገሉ!! በእልህ (በደራ) ገብቶ ሐቅን መሳትና በባጢል መውደቅ የከሃዲያንና የመሀይማን ባህሪ ነው እንጂ ሠለፊያን የሚሞግት የሙስሊም ባህሪ አይደለም!!
إِذْ جَعَلَ الَّذِينَ كَفَرُوا فِي قُلُوبِهِمُ الْحَمِيَّةَ حَمِيَّةَ الْجَاهِلِيَّةِ
«እነዚያ የካዱት ደራይቱን የመሀይምነቲቱን ደራ (እልህ) በልቦቻቸው ውስጥ ባደረጉ ጊዜ (በቀጣናቸው ነበር)፡፡ » አል'ፈትህ 26
🔹ሠለፊይነትን የሚሞግት ሙስሊም የሆነ ሰው ሐቅን ከሁሉ ነገሩ በማስበለጥ ለሀቅ እጅ እግሩን ይሰጣል!! በዚህም የበታችነት ሳይሆን የበላይነት ይሰመዋል!!። አላህ ሐቅን አውቀው ከሚከተሉ፣ ባጢልንም አውቀው ከሚጠነቀቁና በሐቅ ላይ እስከ እለተ ሞታቸው ከሚፀኑ ባሪያዎቹ ያድርገን!!
✍🏻ኢብን ሽፋ (t.me/ibnshifa)
#Join ⤵️ ቴሌግራም ቻናል
https://telegram.me/IbnShifa