Forward from: Muhammed Mekonn
የኸይር ስራ ፈላጊ እህት ወንድሞቻችን ሆይ፦
ሸሪአችንን "በዚህች ምድር የወንድሙን ወይም የእህቱን እንዲሁም የእህቷን ወይም የወንድሟን ጭንቀት ያስወገደ/ች አላህ በአኸይራህ (በመጪው አለም) የሱን/ሷን ጭንቀት ያስወግድለታል" በማለት በኸይር ስራ አነሳስቷል። በመቀጠል ወደ መልካም ስራ እናመላክታችሁ። እሱም አንድ እህታችን የወንድም እህቶቿን እገዛ ትፈልጋለች።
እህታችን አጢባ ነጋሽ ትባላለች። በወራቤ ከተማ 02 ቀበሌ ነዋሪ ስትሆን በደረሰባት የልብ ህመም የወራቤ ኮምፕሬሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ወደ ህንድ ሀገር ሄዳ እንዲትታከም ፅፎላታል። ለህክምናውም 2,000,000 [ሁለት ሚሊዮን ብር] ያስፈልጋል ተብላለች። ነገር ግን በግል ህክምናውን ለመከታተል አቅም የሌላት በመሆኑ ከሀያሉ ጌታ ቀጥሎ የናንተን ወንድም እህቶቿን ድጋፍ ትፈልጋለች።
ይህች እህታችን ለበርካታ ጊዚያት በበሽታ እየተሰቃየች መሆኑን ተደጋግሞ እየሰማን ነው። አላህ ሁላችነንም ቤተሰቦቻችነንም እኛንም ከዱንያም ከአኸይራም ችግር ይጠብቀን! በመሆኑም አላህ የመዋረጃው ቀን ጭንቀት ጊዜ ዘወር እንዲያደርገለት የፈለገ በተቻለው ይርዳት በማለት መልእክቱን ለማላስተላለፍ እንወዳለን።
❝ አንዳችሁንም ሞት ሳይመጣውና ጌታዬ ሆይ! እንድመጸውትና ከደጋጐቹም ሰዎች እንድኾን ወደ ጥቂት ጊዜ ብታቆየኝ ኖሮ እመኛለሁ ከማለቱ በፊት ከሰጠናችሁ ሲሳይ ለግሱ፡፡ ❞
በዚህ መልካም ስራ መሳተፍ የምትፈልጉ በሙሉ የሚከተሉትን አካውንቶች መጠቀም ትችላላችሁ
የአካውንት ቁጥር
Commercial Bank of Ethiopia
1000036881589
Zamzam Bank
0050265620101
Awash Bank
01425562027700
የአካውንት ስም Hatiba Nagash Aman
ተጨማሪ መረጃ
📱 +251912011954
ሐጢባ ነጋሽ አማን