What is TGE?
TGE(Token Generation Event) ማለት አንድ blockchainን ታሳቢ ያደረገ project (airdrop ሊሆን ይችላል) የራሳቸውን token ፈጥረው distribute ሚያረኡበት ሂደት ነው።
አዲስ የairdropኦችም ሆኑ ሌሎች ታላላቅ Projectኦች crypto token launch ለማድረግ ሲፈልጉ Token distribution eventን ታሳቢ አርገው ነው።
How does TGE work?
⚜️Token Create ማድረግ፡
💠የtge Projectኡ ላይ ሚሰሩት Teamኦች መጀመሪያ blockchain based ያደረገ token የፈጥራሉ ለምሳሌ በTon-Blockchain ሊሆን ይችላል or በsolana ካልሆነም ካሉት የ Blockchain networkኦች ውስጥ አንዱን base ያደረገ Token ይፈጥያሉ።
💠ከዚያ total supply እና tokenomics define ይደረጋሉ(distributing,vesting ማንምን የመሳስውሉትንም አጠቃሎ)
⚜️Initial Token Distribution
💠Token ለEarly Investerኦች, ለTeam memberኦች, ለcommunity እንዲሁም ለተለያዩ factorኦች allocation ይወጣል። የህም በጥንቃቄ ታስቦበት የሚካሄድ step ነው ምክንያቱም እንደ Pre-market ለመሳሰሉት ነገሮች መሳካት ዋንኛውን ሚና ስለሚጫወት ነው።
አሪፍ allocation ከሰጡት መካከል የሁላችንም ተወዳጅ የሆኑት Notcoin እና Dogsን እንደምሳሌ መውሰድ እንችላለን።
💠ብዙውን ጊዜ token list ከመደረጉ በፊት pre-market ላይ ለሽያጭ ይቀርባል፣ ይህም ለprojectኡ መሳካት ትልቅ ሚና ይጫወታል። የPre-market priceን ሊወስኑ የሚችሉ የተለያዩ factorኦች አሉ ዋንኛው ግን pre-market ላይ ያለው token የሚኖረው supply እና demand ዋንኛውን role ይጫወታሉ።(ስለ Pre-market ሌላ ቀን በሰፊው እንመጣበታለን)
⚜️Listing & Utility
💠ከTGE በኋላ Tokenኦቹ DEX or ደግሞ CEX ላይ ለtrading ይቀርባሉ።ያ token ካለን ወደተለያዩ ሌላ curruncyኦች መቀየር እንችላለን ማለት ነው።
ስለ TGE ይህቺን ያህል ካልን ይበቃናል ያልገባቹ ነገር ካለ comment section ስር አስቀምጡልን።
እንዲሁም ከcrypto ያር ተያያዥነት ኖሯቸው ማወቅ ምትፈልጓቸው ማንኛውም ነገሮች ካሉ comment ስር አስቅምጡልን፣ በተቻለን አቅም የተብራራ content ለማቅረብ እንሞክራለን።
በተረፈ like በማድረግ አብሮነታቹን አሳውቁን🙏