Forward from: 🎤✨ድምፀ ተዋህዶ✨🎤
🗓ድጓ ከምን ያድናል❓🧠
አንድ መናፍቅ ታላቁን የድጓውን መምህር የናቀ መስሎት "የኔታ ድጓ ከምን ያድናል "ሲል ጠየቃቸው እሳቸውም ቀበል አድርገው "እንዲህ ከማለት ያድናል" አሉት ይባላል።↗️#ድምፀ_ተዋህዶ ↗️