ፖለቲከኛው ጀዋር መሐመድ በአማርኛ "አልፀፀትም" በአፋን ኦሮሞ "HIN GAABBU" በሚል ርዕስ አዲስ መጽሐፉ ለንባብ ሊበቃ መሆኑን ገለጸ
ሐሙስ ታህሳስ 3 ቀን 2017 (አዲስ ማለዳ )"አልፀፀትም" ወይም "HIN GAABBU" የሚል ርዕስ የያዘው የጃዋር መሐመድ መፅሃፍ ለንባብ ሊበቃ መሆኑን ይፋ አድርገዋል።
መጽሃፉ በቀጣይ ሳምንት ሐሙስ በናይሮቢ እንደሚመረቅ አቶ ጃዋር በይፋዊ የፌስቡክ ገጻቸው ይፋ አድርገዋል።
ጃዋር የህይወት ማስታወሻቸዉን በመፅሃፉ ላይ እንዳሰፈሩበትም ታውቋል።